በፊንላንድ ባሕረ ሰላጤ ገለልተኛ ውኃዎች በንግድ መርከብ ላይ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ

© telegram sputnik_ethiopiaበፊንላንድ ባሕረ ሰላጤ ገለልተኛ ውኃዎች በንግድ መርከብ ላይ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ
በፊንላንድ ባሕረ ሰላጤ ገለልተኛ ውኃዎች በንግድ መርከብ ላይ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.11.2026
ሰብስክራይብ

በፊንላንድ ባሕረ ሰላጤ ገለልተኛ ውኃዎች በንግድ መርከብ ላይ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ

ወደ ካሊኒንግራድ በማቅናት ላይ የነበረው የጭነት መርከብ ከሩሲያ ድንበር ሦስት የባሕር ማይል ርቀት ላይ ጥቃት እንደተፈጸመበት የሌኒንግራድ ክልል ገዥ አሌክሳንደር ድሮዝዴንኮ አስታውቀዋል።

በአሁኑ ወቅት የመርከቡ ሠራተኞች እየወጡ ሲሆን፣ የደረሰው ጉዳት መጠንም እየተጣራ ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0