አንድ ዓለም፣ ባለብዙ ወገን የፖለቲካ ሥርዓት፣ እንዲሁም የአፍሪካ ድርሻ
22:45 20.11.2026 (የተሻሻለ: 16:30 24.11.2026)
አንድ ዓለም፣ ባለብዙ ወገን የፖለቲካ ሥርዓት፣ እንዲሁም የአፍሪካ ድርሻ
ሰብስክራይብ
የአንድ ኃያል የበላይነት ዘመን አብቅቷል፤ አሁን በባለብዙ ኃያላን የዓለም ሥርዓት ውስጥ እንገኛለን። ምንም አንድ ኃይል ብቻውን ዓለምን መቆጣጠር አይችልም — የታላላቅ ኃያላን ትብብር ለዓለም አቀፍ ትብብር፣ ለሰላምና መረጋጋት፣ እንዲሁም ለአፍሪካ ጠንካራ ድምፅ አዳዲስ ዕድሎችን ሊከፍት ይችላል - ሲሉ ፕሮፌሰር በፈቃዱ ዳባ፣ የቀጠናዊና ዓለም አቀፍ ፖለቲካ ተንታኝ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራማችን፡- በክፍል አንድ በመፈጠር ላይ ያለው ባለብዙ ወገን የዓለም ፖለቲካ ስርዓት የኤዢያ ፓሲፊክ ኢኮኖሚ ትበብር፣ የታላላቅ ኃያላን ዲፕሎማሲ እና አፍሪካ በአዲሱ የዓለም ሥርዓት ያላትን ሚና እንቃኛለን። ፕሮፌሰር በፈቃዱ ዳባ፣ የቀጠናዊና ዓለም አቀፍ ፖለቲካ ተንታኝ ሀሳባቸውን ያካፍሉናል።
💊 በክፍል ሁለት የዓለም አቀፍ ጤና ፖለቲካ፦ ስምምነቶችና የባለቤትነት ሕጎች ለሕይወት አድን መድኃኒቶች ያላቸውን ተደራሽነት እንዴት እንደሚወስኑ ከእንዳልካቸው ፈቃዱ፣ የበጎ ፈቃደኞች የጤና አገልግሎት መሥራች ጋር እንዳስሳለን።
🏙 በክፍል ሶስት የአፍሪካ ከተሞችን አዲስ ገፅ ማላበስ፣ በስማርት ከተማ ፕሮጀክቶች፣ በዲጂታል ስክሪኖች እና በቴክኖሎጂ በሚመራ መሠረተ ልማት ዲጂታላይዜሽንን መቀበልን በተመለከተ ኢንጂነር ምንተስኖት ታምሩ፣ በከተማ ልማትና በዲጂታል መሠረተ ልማት ባለሙያ ጋር እንወያያለን።
🔊 በእንግሊዘኛ የቀረበው ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡ ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox