ሩሲያ በልማት አማካኝነት የአፍሪካን ደህንነት የማጠናከር ትልቅ አቅም አላት - ሩሲያዊ ምሁር

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ በልማት አማካኝነት የአፍሪካን ደህንነት የማጠናከር ትልቅ አቅም አላት - ሩሲያዊ ምሁር
ሩሲያ በልማት አማካኝነት የአፍሪካን ደህንነት የማጠናከር ትልቅ አቅም አላት - ሩሲያዊ ምሁር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.11.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በልማት አማካኝነት የአፍሪካን ደህንነት የማጠናከር ትልቅ አቅም አላት - ሩሲያዊ ምሁር

"ለአፍሪካውያን ደህንነት ማለት ... በዋናነት ሀገራት የተለያዩ አስጨናቂ ሁኔታዎችን የመቋቋም አቅማቸው ነው" ሲሉ የቫልዳይ ዓለም አቀፍ የውይይት ክለብ የምርምር ዳይሬክተር ፊዮዶር ሉኪያኖቭ በካይሮ በተካሄደው 4ኛው የአፍሪካ የቫልዳይ የውይይት ክለብ ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

እንደ ምሁሩ ገለጻ፣ የአፍሪካ ሀገራት እንደ አውሮፓውያኑ በሀገራት መካከል የሚደረጉ ትላልቅ ጦርነቶችን አይሰጓቸውም።  የደህንነታቸው ዋነኛ ስጋት በዋናነት ከውስጥ ችግሮች እና በቂ ካልሆነ የልማት ደረጃ ጋር የተያያዙ ናቸው።

ℹ 4ኛው የሩሲያ-አፍሪካ የቫልዳይ ክበብ ጉባኤ ረቡዕ ዕለት በካይሮ በግብፅ የመረጃና የውሳኔ ድጋፍ ማዕከል ጋር በመተባበር ተካሂዷል። ጉባኤው በዘመናዊው ዓለም በሩሲያና በአፍሪካ ሀገራት መካከል ባለው ትብብር ላይ ያተኮረ ነበር።

ምስሉ በኪዳል የሚገኙ የሩሲያ አፍሪካ ኮር ወታደሮችን እና ሕጻናትን ያሳያል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0