https://amh.sputniknews.africa/20261120/5952510.html
ኢትዮጵያ ከአሜሪካው ቶሌዶ የጥበብ ሙዚየም 375 የኢትዮጵያ ቅርሶችን ለማስመለስ ስምምነት አደረገች
ኢትዮጵያ ከአሜሪካው ቶሌዶ የጥበብ ሙዚየም 375 የኢትዮጵያ ቅርሶችን ለማስመለስ ስምምነት አደረገች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ከአሜሪካው ቶሌዶ የጥበብ ሙዚየም 375 የኢትዮጵያ ቅርሶችን ለማስመለስ ስምምነት አደረገች ኢትዮጵያ እና በአሜሪካ የሚገኘው የቶሌዶ የጥበብ ሙዚየም በሮበርት ማካርቲ ስብስብ ውስጥ የሚገኙ ወደ 375 የሚጠጉ ውድ የኢትዮጵያ ቅርሶችን በደረጃ... 20.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-20T19:25+0300
2026-11-20T19:25+0300
2026-11-20T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/14/5952357_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_b813255fa3a59dd6be49a7fd8676ad1b.jpg
ኢትዮጵያ ከአሜሪካው ቶሌዶ የጥበብ ሙዚየም 375 የኢትዮጵያ ቅርሶችን ለማስመለስ ስምምነት አደረገች ኢትዮጵያ እና በአሜሪካ የሚገኘው የቶሌዶ የጥበብ ሙዚየም በሮበርት ማካርቲ ስብስብ ውስጥ የሚገኙ ወደ 375 የሚጠጉ ውድ የኢትዮጵያ ቅርሶችን በደረጃ ለማስመለስ ታሪካዊ የትብብር ስምምነት ማድረጋቸው ተገልጿል።በለንደን በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተናጋጅነት በተካሄደ የርክክብ ሥነ-ስርዓት፣ ሁለት በ15ኛው ክፍለ ዘመን የተዘጋጁ የብራና መጻሕፍት እና ሦስት መስቀሎች ለኢትዮጵያ ተረክበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ ከአሜሪካው ቶሌዶ የጥበብ ሙዚየም 375 የኢትዮጵያ ቅርሶችን ለማስመለስ ስምምነት አደረገች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ከአሜሪካው ቶሌዶ የጥበብ ሙዚየም 375 የኢትዮጵያ ቅርሶችን ለማስመለስ ስምምነት አደረገች
2026-11-20T19:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/14/5952357_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_382896834c1d8a0c03243fbd145b6882.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ከአሜሪካው ቶሌዶ የጥበብ ሙዚየም 375 የኢትዮጵያ ቅርሶችን ለማስመለስ ስምምነት አደረገች
19:25 20.11.2026 (የተሻሻለ: 19:34 20.11.2026) ኢትዮጵያ ከአሜሪካው ቶሌዶ የጥበብ ሙዚየም 375 የኢትዮጵያ ቅርሶችን ለማስመለስ ስምምነት አደረገች
ኢትዮጵያ እና በአሜሪካ የሚገኘው የቶሌዶ የጥበብ ሙዚየም በሮበርት ማካርቲ ስብስብ ውስጥ የሚገኙ ወደ 375 የሚጠጉ ውድ የኢትዮጵያ ቅርሶችን በደረጃ ለማስመለስ ታሪካዊ የትብብር ስምምነት ማድረጋቸው ተገልጿል።
በለንደን በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተናጋጅነት በተካሄደ የርክክብ ሥነ-ስርዓት፣ ሁለት በ15ኛው ክፍለ ዘመን የተዘጋጁ የብራና መጻሕፍት እና ሦስት መስቀሎች ለኢትዮጵያ ተረክበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X