የፑቲን፣ ሺ እና ትራምፕ ስብሰባን ተከትሎ የጋራ የሰላም መግለጫ ይፋ ተደረገ

© telegram sputnik_ethiopiaየፑቲን፣ ሺ እና ትራምፕ ስብሰባን ተከትሎ የጋራ የሰላም መግለጫ ይፋ ተደረገ
የፑቲን፣ ሺ እና ትራምፕ ስብሰባን ተከትሎ የጋራ የሰላም መግለጫ ይፋ ተደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.11.2026
ሰብስክራይብ

የፑቲን፣ ሺ እና ትራምፕ ስብሰባን ተከትሎ የጋራ የሰላም መግለጫ ይፋ ተደረገ

ዋና ዋና ነጥቦች፦

▪ የተባበሩት መንግሥታት ማሻሻያ፦ ሩሲያ፣ ቻይና እና አሜሪካ የተባበሩት መንግሥታት ለዓለም አቀፍ ተግዳሮቶች የተሻለ ምላሽ መስጠት እንዲችልና የሰላምና ደህንነት ተልዕኮውን እንዲወጣ ድርጅቱን ለማሻሻል ቁርጠኛ ናቸው።

▪ የኢነርጂ መረጋጋት፦ ሦስቱ ሀገራት ለሁሉም ሀገራት የተረጋጋ የኢነርጂ አቅርቦት አስፈላጊ መሆኑን በማጽናት፣ የተጣሩ የፔትሮሊየም ምርቶችን ምርትና አቅርቦት ለማሳደግ አቅደዋል።

▪ የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ገደብ ፦ የሀገራት ፈቃድ እና የባለሥልጣናት ያለመከሰስ መብት መሠረታዊ ጉዳዮች ናቸው፤ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት እና መሰል ተቋማት ሥልጣናቸውን አላግባብ መጠቀም የለባቸውም።

▪ የኒውክሌር ስጋት፦ የኒውክሌር ጦርነት አሸናፊ የለውም፣ ፈጽሞም መካሄድ የለበትም፤ ሦስቱ ሀገራት የኒውክሌር ስጋቶችን በመቀነስና መስፋፋቱን በመከላከል ዙሪያ ውይይት ያደርጋሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0