https://amh.sputniknews.africa/20261119/5944519.html
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሀገራት የጤና ልማታቸውን በሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት እና በዘላቂ ፋይናንስ እንዲመሩ ጥሪ አቀረበች
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሀገራት የጤና ልማታቸውን በሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት እና በዘላቂ ፋይናንስ እንዲመሩ ጥሪ አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሀገራት የጤና ልማታቸውን በሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት እና በዘላቂ ፋይናንስ እንዲመሩ ጥሪ አቀረበች ሀገራቱ የጤና ልማታቸውን በዘላቂ የፋይናንስ አቅርቦት፣ በአስተማማኝ መረጃ እና በተጠናከረ የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት መምራት... 19.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-19T18:15+0300
2026-11-19T18:15+0300
2026-11-19T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/13/5944366_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_6b23209fe2b308c6d9ece1a5277b6e21.jpg
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሀገራት የጤና ልማታቸውን በሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት እና በዘላቂ ፋይናንስ እንዲመሩ ጥሪ አቀረበች ሀገራቱ የጤና ልማታቸውን በዘላቂ የፋይናንስ አቅርቦት፣ በአስተማማኝ መረጃ እና በተጠናከረ የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት መምራት እንደሚገባቸው የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሙሉቀን አርጋው በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው 4ኛው የፓን-አፍሪካ የቀዶ ሕክምና ጤና አጠባበቅ ፎረም መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ገልጸዋል፡፡ ዶ/ር ሙሉቀን፣ ኢትዮጵያ በብሔራዊ የቀዶ ሕክምና ዕቅዷ አማካኝነት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎችን በማጠናከር፣ የጤና ባለሙያዎችን ቁጥር በማሳደግ እና መሠረታዊ የቀዶ ሕክምና አገልግሎቶችን ለማኅበረሰቡ ይበልጥ በማቅረብ የቀዶ ሕክምና እና የድንገተኛ ሕክምና ተደራሽነትን ለማስፋት እያደረገች ያለውን ጥረት አብራርተዋል።የአፍሪካ ሀገራት በዘላቂ የፋይናንስ አቅርቦት፣ በአስተማማኝ መረጃ እና በተጠናከረ የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት የጤና ልማታቸውን መምራት እንደሚገባቸው አጽንኦት የሰጡት ሚኒስትር ዴኤታው፣ አጋር አካላትም ድጋፋቸውን ከሀገራዊ እና አህጉራዊ ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ጉዳዮች ጋር እንዲያጣጥሙ አሳስበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሀገራት የጤና ልማታቸውን በሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት እና በዘላቂ ፋይናንስ እንዲመሩ ጥሪ አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሀገራት የጤና ልማታቸውን በሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት እና በዘላቂ ፋይናንስ እንዲመሩ ጥሪ አቀረበች
2026-11-19T18:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/13/5944366_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_a955384b1273f4462bf1778131bfb6b7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሀገራት የጤና ልማታቸውን በሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት እና በዘላቂ ፋይናንስ እንዲመሩ ጥሪ አቀረበች
18:15 19.11.2026 (የተሻሻለ: 18:24 19.11.2026) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሀገራት የጤና ልማታቸውን በሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት እና በዘላቂ ፋይናንስ እንዲመሩ ጥሪ አቀረበች
ሀገራቱ የጤና ልማታቸውን በዘላቂ የፋይናንስ አቅርቦት፣ በአስተማማኝ መረጃ እና በተጠናከረ የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት መምራት እንደሚገባቸው የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሙሉቀን አርጋው በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው 4ኛው የፓን-አፍሪካ የቀዶ ሕክምና ጤና አጠባበቅ ፎረም መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ገልጸዋል፡፡
ዶ/ር ሙሉቀን፣ ኢትዮጵያ በብሔራዊ የቀዶ ሕክምና ዕቅዷ አማካኝነት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎችን በማጠናከር፣ የጤና ባለሙያዎችን ቁጥር በማሳደግ እና መሠረታዊ የቀዶ ሕክምና አገልግሎቶችን ለማኅበረሰቡ ይበልጥ በማቅረብ የቀዶ ሕክምና እና የድንገተኛ ሕክምና ተደራሽነትን ለማስፋት እያደረገች ያለውን ጥረት አብራርተዋል።
የአፍሪካ ሀገራት በዘላቂ የፋይናንስ አቅርቦት፣ በአስተማማኝ መረጃ እና በተጠናከረ የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንት የጤና ልማታቸውን መምራት እንደሚገባቸው አጽንኦት የሰጡት ሚኒስትር ዴኤታው፣ አጋር አካላትም ድጋፋቸውን ከሀገራዊ እና አህጉራዊ ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ጉዳዮች ጋር እንዲያጣጥሙ አሳስበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X