በ2027 ኤልኒኞና የነዳጅ ዋጋ 905 ሺህ ኢትዮጵያውያንን ለድህነት ሊያጋልጡ ይችላሉ
17:15 19.11.2026 (የተሻሻለ: 17:24 19.11.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
በ2027 ኤልኒኞና የነዳጅ ዋጋ 905 ሺህ ኢትዮጵያውያንን ለድህነት ሊያጋልጡ ይችላሉ
ዓለም አቀፉ የምግብ ፖሊሲ ምርምር ኢንስቲትዩት እ.አ.አ በ2027 በቀን ከ3 ዶላር በታች የሚኖሩ ተጨማሪ 905 ሺህ ሰዎች ሊፈጠሩና ለምግብ እጥረት የሚጋለጡ ሰዎች ቁጥር በ2.8 ሚሊዮን ሊጨምር እንደሚችል ገልጿል።
ከአዲሱ ድህነት ውስጥ 472 ሺህ የሚሆነው በነዳጅ ዋጋ መናር ምክንያት ሲሆን፣ በኤልኒኞ ድርቅ ምክንያት ሀገራዊ የግብርና ምርታማነት በ2 በመቶ ሊቀንስ እንደሚችል ጥናቱ ጠቁሟል።
የስፑትኒክ አፍሪካ የግራፊክስ ቪዲዮው የጥናቱን ዝርዝር ግኝቶችና ማስጠንቀቂያዎችን ይዟል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X