የእስያ-ፓሲፊክ ቀጣና የልማት አንቀሳቃሽ ሞተር መሆን አለበት – ፑቲን

ሰብስክራይብ

የእስያ-ፓሲፊክ ቀጣና የልማት አንቀሳቃሽ ሞተር መሆን አለበት – ፑቲን

 

የእስያ-ፓሲፊክ ቀጣና የልማት መሪ መሆን እንዳለበት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን፣ በእስያ ፓሲፊክ የኢኮኖሚ ትብብር የጠቅላላ ጉባኤ መድረክ ላይ ገልጸዋል።

 

ከፑቲን ንግግር የተወሰዱ ሌሎች ቁልፍ ነጥቦች፡-

 

▫ የእስያ ፓሲፊክ የኢኮኖሚ ትብብር መድረክ የአንድነት መንፈስን መፍጠር አለበት።

 

▫ የእስያ ፓሲፊክ የኢኮኖሚ ትብብር በእስያ-ፓሲፊክ ቀጣና ውስጥ ትልቁ የኢኮኖሚ መድረክ ነው።

 

▫ ሩሲያ ረቂቁን የሼንዘን መግለጫ ትደግፋለች።

 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0