ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ 57 ሄክታር የሚሸፍን አዲስ የኮሪደር ልማት በይፋ መረቁ

© telegram sputnik_ethiopiaጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ 57 ሄክታር የሚሸፍን አዲስ የኮሪደር ልማት በይፋ መረቁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ 57 ሄክታር የሚሸፍን አዲስ የኮሪደር ልማት በይፋ መረቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.11.2026
ሰብስክራይብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ 57 ሄክታር የሚሸፍን አዲስ የኮሪደር ልማት በይፋ መረቁ

 

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀደም ሲል በተጀመሩ የከተማ ልማት ሥራዎች ላይ በመመሥረት፣ አዲስ አበባን ወደ ላቀ የዘመናዊነት ደረጃ የሚያሸጋግር ግዙፍ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ዛሬ በይፋ ሥራ መጀመሩን አስታውቀዋል።

 

ፕሮጀክቱ የሚያካትታቸው ዋና ዋና መስመሮች፦

🟠 ከቦሌ መድኃኔዓለም – በጎላጉል – እስከ እንግሊዝ ኤምባሲ

🟠 ከቦሌ መድኃኔዓለም እስከ ሞኤንኮ

🟠 ከቦሌ ትምህርት ቤት እስከ ዓደይ አበባ ሞዴል መንደር

🟠 ከኢምፔሪያል ሆቴል እስከ ሻላ ፓርክ

🟠 ከቺቺኒያ እስከ ቦሌ ሩዋንዳ

🟠 ከዓደይ አበባ ስታዲየም እስከ ቦሌ መንገድ እና የውስጥ ለውስጥ መንገዶች

በልማቱ ውስጥ የተካተቱ ዘመናዊ አገልግሎቶች፦

🟠 ትራንስፖርት እና መሠረተ ልማት፦ ዘመናዊ መንገዶች፣ ሰፋፊ የእግረኛ እና የብስክሌት መሥመሮች፣ የመሬት ውስጥ መሠረተ ልማቶች፣ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያዎች እንዲሁም ከ5,000 በላይ መኪኖችን የሚይዙ ፓርኪንጎች።

 

🟠 ማኅበራዊ እና መዝናኛ ሥፍራዎች፦ የታደሱ ትምህርት ቤቶች፣ ቤተ መጻሕፍት፣ የስፖርት ሜዳዎች፣ የሕፃናት መጫወቻዎች፣ ካፌዎች፣ ሬስቶራንቶች እና ውብ ፕላዛዎች።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ "ይህ ከመሠረተ ልማት ግንባታ በላይ ነው፤ ሰዎችን፣ ሰብአዊ ክብርን እና የኑሮ ጥራትን ዋነኛ ማዕከል ያደረገ ለአዲስ አበባ እና ለኢትዮጵያ ከተሞች መጻኢ ዕድል የተነደፈ ሰፊ ራዕይ አካል ነው።"  ብለዋል፡፡

 

  ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ 57 ሄክታር የሚሸፍን አዲስ የኮሪደር ልማት በይፋ መረቁ - Sputnik አፍሪካ
1/6
© telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ 57 ሄክታር የሚሸፍን አዲስ የኮሪደር ልማት በይፋ መረቁ - Sputnik አፍሪካ
2/6
© telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ 57 ሄክታር የሚሸፍን አዲስ የኮሪደር ልማት በይፋ መረቁ - Sputnik አፍሪካ
3/6
© telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ 57 ሄክታር የሚሸፍን አዲስ የኮሪደር ልማት በይፋ መረቁ - Sputnik አፍሪካ
4/6
© telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ 57 ሄክታር የሚሸፍን አዲስ የኮሪደር ልማት በይፋ መረቁ - Sputnik አፍሪካ
5/6
© telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ 57 ሄክታር የሚሸፍን አዲስ የኮሪደር ልማት በይፋ መረቁ - Sputnik አፍሪካ
6/6
1/6
2/6
3/6
4/6
5/6
6/6
አዳዲስ ዜናዎች
0