'የአፍሪካ አቅጣጫ ዛሬ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲያችን ዋና ዋና ምሰሶዎች አንዱ እየሆነ መጥቷል' - የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopia'የአፍሪካ አቅጣጫ ዛሬ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲያችን ዋና ዋና ምሰሶዎች አንዱ እየሆነ መጥቷል' - የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
'የአፍሪካ አቅጣጫ ዛሬ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲያችን ዋና ዋና ምሰሶዎች አንዱ እየሆነ መጥቷል' - የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.11.2026
ሰብስክራይብ

'የአፍሪካ አቅጣጫ ዛሬ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲያችን ዋና ዋና ምሰሶዎች አንዱ እየሆነ መጥቷል' - የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሩሲያ ከአኅጉሪቱ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት በሁሉም ዘርፎች ለማሳደግ ጽኑ ቁርጠኝነት እንዳላት ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆርጂ ቦሪሴንኮ ከ4ኛው የቫልዳይ የውይይት ክበብ የአፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን ተናግረዋል።

እንደ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለጻ፣ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአኅጉሪቱ ሀገራት ጋር ትብብርን በብቃት መገንባት ስለሚቻልበት መንገድ ከባለሙያዎች ምክረ ሐሳቦችን ለመቀበል ፍላጎት ያለው ሲሆን፣ እነዚህንም በሥራው ላይ ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጁ ነው።

ℹ 4ኛው የሩሲያ-አፍሪካ የቫልዳይ ክበብ ጉባኤ በግብፅ መንግሥት ሥር ከሚገኘው የመረጃ እና የውሳኔ ድጋፍ ማዕከል ጋር በመተባበር በካይሮ እየተካሄደ ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0