https://amh.sputniknews.africa/20261118/5930476.html
ቻይናና ሩሲያ፦ እየጠነከረ የመጣው ስትራቴጂካዊ አጋርነትና እየተቀየረ ያለው የዓለም ሥርዓት
ቻይናና ሩሲያ፦ እየጠነከረ የመጣው ስትራቴጂካዊ አጋርነትና እየተቀየረ ያለው የዓለም ሥርዓት
Sputnik አፍሪካ
በ2024 የቻይናና የሩሲያ የንግድ ልውውጥ 244.8 ቢሊዮን ዶላር በመድረስ ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ይህም በሁለቱ ሀገራት መካከል እየተጠናከረ የመጣውን የኢኮኖሚ ትብብር የሚያሳይ ጉልህ ማሳያ ነው። 18.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-18T19:27+0300
2026-11-18T19:27+0300
2026-11-18T19:30+0300
drum of changes
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/12/5930317_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_57828c5eb4418128be1b6d35f34946e6.png
ቻይናና ሩሲያ፦ እየጠነከረ የመጣው ስትራቴጂካዊ አጋርነትና እየተቀየረ ያለው የዓለም ሥርዓት
Sputnik አፍሪካ
በ2024 የቻይናና የሩሲያ የንግድ ልውውጥ 244.8 ቢሊዮን ዶላር በመድረስ ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ይህም በሁለቱ ሀገራት መካከል እየተጠናከረ የመጣውን የኢኮኖሚ ትብብር የሚያሳይ ጉልህ ማሳያ ነው።
“የቻይናና የሩሲያ ስትራቴጂካዊ ትብብር በዓለም አቀፉ የኃይል ሚዛንና ሥርዓት አወቃቀር ላይ ጉልህ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው። ይሁን እንጂ በባለብዙ ማዕከል ዓለም ሥርዓት ውስጥ ዋናው ጥያቄ ኃይል በስንት ማዕከላት መከፋፈሉ ሳይሆን፣ ይህ መዋቅራዊ ለውጥ የበለጠ ፍትሐዊና ሚዛናዊ ዓለምን ማረጋገጥ ይችላል ወይ የሚለው ነው” ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስና በዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ባለሙያ እያሱ ኃይለሚካኤል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ።
በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የእስያና የፓስፊክ ኢኮኖሚያዊ ትብብር መድረክ (ኤዢያ-ፓሲፊክ ኢኮኒሚክ ኮኦፐሬሽን- አፔክ) 2026ን መነሻ አድርገን፣ የቻይናና ሩሲያን ግንኙነት በታሪክ፣ በኢኮኖሚና በዓለም አቀፍ ፖለቲካ አውድ ውስጥ በፖለቲካ ሳይንስና በዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ባለሙያ እያሱ ኃይለሚካኤል ጋር በመሆን እንቃኛለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በ2024 የቻይናና የሩሲያ የንግድ ልውውጥ 244.8 ቢሊዮን ዶላር በመድረስ ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ይህም በሁለቱ ሀገራት መካከል እየተጠናከረ የመጣውን የኢኮኖሚ ትብብር የሚያሳይ ጉልህ ማሳያ ነው።በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የእስያና የፓስፊክ ኢኮኖሚያዊ ትብብር መድረክ (ኤዢያ-ፓሲፊክ ኢኮኒሚክ ኮኦፐሬሽን- አፔክ) 2026ን መነሻ አድርገን፣ የቻይናና ሩሲያን ግንኙነት በታሪክ፣ በኢኮኖሚና በዓለም አቀፍ ፖለቲካ አውድ ውስጥ በፖለቲካ ሳይንስና በዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ባለሙያ እያሱ ኃይለሚካኤል ጋር በመሆን እንቃኛለን። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/12/5930317_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_7457d66e54e403340db7c8055b7219fd.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
ቻይናና ሩሲያ፦ እየጠነከረ የመጣው ስትራቴጂካዊ አጋርነትና እየተቀየረ ያለው የዓለም ሥርዓት
19:27 18.11.2026 (የተሻሻለ: 19:30 18.11.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
በ2024 የቻይናና የሩሲያ የንግድ ልውውጥ 244.8 ቢሊዮን ዶላር በመድረስ ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ይህም በሁለቱ ሀገራት መካከል እየተጠናከረ የመጣውን የኢኮኖሚ ትብብር የሚያሳይ ጉልህ ማሳያ ነው።
“የቻይናና የሩሲያ ስትራቴጂካዊ ትብብር በዓለም አቀፉ የኃይል ሚዛንና ሥርዓት አወቃቀር ላይ ጉልህ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው። ይሁን እንጂ በባለብዙ ማዕከል ዓለም ሥርዓት ውስጥ ዋናው ጥያቄ ኃይል በስንት ማዕከላት መከፋፈሉ ሳይሆን፣ ይህ መዋቅራዊ ለውጥ የበለጠ ፍትሐዊና ሚዛናዊ ዓለምን ማረጋገጥ ይችላል ወይ የሚለው ነው” ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስና በዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ባለሙያ እያሱ ኃይለሚካኤል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ።
በዛሬው የ
ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የእስያና የፓስፊክ ኢኮኖሚያዊ ትብብር መድረክ (ኤዢያ-ፓሲፊክ ኢኮኒሚክ ኮኦፐሬሽን- አፔክ) 2026ን መነሻ አድርገን፣ የቻይናና ሩሲያን ግንኙነት በታሪክ፣ በኢኮኖሚና በዓለም አቀፍ ፖለቲካ አውድ ውስጥ
በፖለቲካ ሳይንስና በዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ባለሙያ እያሱ ኃይለሚካኤል ጋር በመሆን እንቃኛለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox