ለፑቲን፣ ትራምፕ እና ሺ የሦስትዮሽ ስብሰባ የአንድ ሠዓት ጊዜ ተመድቧል - ክሬምሊን
19:15 18.11.2026 (የተሻሻለ: 19:24 18.11.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ለፑቲን፣ ትራምፕ እና ሺ የሦስትዮሽ ስብሰባ የአንድ ሠዓት ጊዜ ተመድቧል - ክሬምሊን
የሦስትዮሽ ስብሰባው ከእስያ ፓሲፊክ የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤ ጎን ለጎን ሐሙስ ሕዳር 10 ቀን እንዲካሄድ ቀጠሮ ተይዞለታል።
እንደ ክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ገለጻ፦
በፑቲን፣ ትራምፕ እና ሺ መካከል ለሚደረገው ስብሰባ አንድ ሠዓት ተመድቧል፡፡
ሕዳር 10 ቀን በፑቲን እና በትራምፕ መካከል የሚደረግ ይፋዊ የሁለትዮሽ ስብሰባ በመርሐ ግብሩ ውስጥ የለም፡፡
ፑቲን በእራት ግብዣው ወቅት ከአሜሪካዊው የምጣኔ ሀብት ባለሙያ ጄፍሪ ሳክስ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ፑቲን በሼንዘን ከጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር የመገናኘት ዕቅድ የላቸውም።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X