ፑቲን፣ ሺ እና ትራምፕ ሰፋፊ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ - የክሬምሊን ረዳት
14:29 18.11.2026 (የተሻሻለ: 14:34 18.11.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ፑቲን፣ ሺ እና ትራምፕ ሰፋፊ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ - የክሬምሊን ረዳት
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ የሰጧቸው ተጨማሪ መግለጫዎች፦
🟠 ወገኖቹ ታላላቅ ኃያላን ሀገራት እንዴት ግንኙነታቸውን መገንባት እና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታውን ማሻሻል እንደሚችሉ ይወያያሉ፡፡
🟠 በፑቲን፣ ትራምፕ እና ሺ ጂንፒንግ መካከል የሚደረገውን የሦስትዮሽ ስብሰባ ተከትሎ በሚወጣው የጋራ መግለጫ ረቂቅ ላይ እየተሠራ ያለው ሥራ በከፍተኛ ፍጥነት እና ትኩረት እየቀጠለ ነው፡፤
🟠 የፑቲን፣ ትራምፕ እና ሺ ጂንፒንግ ስብሰባን ተከትሎ የሚወጣው የሦስትዮሽ መግለጫ አንዳንድ ዋና ዋና ነጥቦች አስቀድመው መቀረጽ ጀምረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X