ለዳካር የወጣቶች ኦሊምፒክ ጀግኖች የ30.5 ሚሊዮን ብር ሽልማት ተበረከተ
14:05 18.11.2026 (የተሻሻለ: 14:14 18.11.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ለዳካር የወጣቶች ኦሊምፒክ ጀግኖች የ30.5 ሚሊዮን ብር ሽልማት ተበረከተ
በሴኔጋል ዳካር ወጣቶች ኦሊምፒክ ለተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በኦሊምፒክ ኮሚቴ እና በወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር በጋራ 30.5 ሚሊዮን ብር ሸልማት ተበረክተለት።
ለወርቅ ሜዳልያ፦ 1.5 ሚሊዮን ብር (ለእያንዳንዳቸው)
ለብር ሜዳልያ፦ 750 ሺህ ብር (ለእያንዳንዳቸው)
ኢትዮጵያ በውድድሩ 5 ወርቅ፣ 3 ብር በአጠቃላይ 8 ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ በአትሌቲክስ የደረጃ ሰንጠረዥ ቀዳሚ ሆና ጨርሳለች፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X