ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ በዩክሬን የሰላም ጥረቶች ዙሪያ ተወያዩ
13:35 18.11.2026 (የተሻሻለ: 13:44 18.11.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ በዩክሬን የሰላም ጥረቶች ዙሪያ ተወያዩ
የሩስያው ፕሬዝዳንት ብቭላድሚር ፑቲን በሕዳር 3 ከአሜሪካ ልዩ መልዕክተኞች ስቲቭ ዊትኮፍ እና ጃሬድ ኩሽነር ጋር በኤምሬቶች ከተካሄደው ውይይት በኋላ በሞስኮ ባደረጉት ውይይት የተነሱ ሀሳቦችን ከቻይና አቻቸው ሺ ጂንፒንግ ጋር ዛሬ ዕረቡ በሼንዘን በነበራቸው ቆይታ ማንሳታቸውን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪቭ ፔስኮቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡
የክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ፤ የአውሮፓ መንግሥታት በዩክሬን ድርድር ውስጥ ሚና እንዲኖራቸው ፍላጎት እንዳላቸው ከአሜሪካ ልዑካን ጋር ከተደረገ ውይይት በኋላ ተናግረዋል፡፡
ሆኖም ተግባራቸው ለተራዘም ጦርነት ፍላጎት እንዳላቸው እንደሚያሳብቅ ዩሪ ኡሻኮቭ አውስተዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X