https://amh.sputniknews.africa/20261117/5921632.html
አፍሪካ በዲጂታል ሀብቷ ላይ ቁጥጥር ሊኖራት ይገባል - የቴክኖሎጂ ዘርፍ ባለሙያ
አፍሪካ በዲጂታል ሀብቷ ላይ ቁጥጥር ሊኖራት ይገባል - የቴክኖሎጂ ዘርፍ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በዲጂታል ሀብቷ ላይ ቁጥጥር ሊኖራት ይገባል - የቴክኖሎጂ ዘርፍ ባለሙያአኅጉሪቱ የራሷን የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት በመገንባት፤ ሕዝቦቿን ማሠልጠን እና ማብቃት አለባት የሚሉት የሶፍትዌር ባለሙያዋ ሲንዲ ሜሌዋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።... 17.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-17T20:45+0300
2026-11-17T20:45+0300
2026-11-17T20:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/11/5921479_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_caf5745794c32c531f8e1110ac5a42bb.jpg
አፍሪካ በዲጂታል ሀብቷ ላይ ቁጥጥር ሊኖራት ይገባል - የቴክኖሎጂ ዘርፍ ባለሙያአኅጉሪቱ የራሷን የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት በመገንባት፤ ሕዝቦቿን ማሠልጠን እና ማብቃት አለባት የሚሉት የሶፍትዌር ባለሙያዋ ሲንዲ ሜሌዋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። "በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ላይ ትኩረት ያደረገ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዳታ ማዕከል የለም። ሌሎች አኅጉራት የዳታ ማዕከላት አላቸው፤ አፍሪካ ግን ከዚህ አንጻር ክፍተት አለባት" ሲሉ ከ9ኛው የፓን አፍሪካ ወጣቶች ፎረም ጎን ለጎን በሰጡት አስተያየት ጠቁመዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ በዲጂታል ሀብቷ ላይ ቁጥጥር ሊኖራት ይገባል - የቴክኖሎጂ ዘርፍ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በዲጂታል ሀብቷ ላይ ቁጥጥር ሊኖራት ይገባል - የቴክኖሎጂ ዘርፍ ባለሙያ
2026-11-17T20:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/11/5921479_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_30548646e7779a584adb00de08658c67.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ በዲጂታል ሀብቷ ላይ ቁጥጥር ሊኖራት ይገባል - የቴክኖሎጂ ዘርፍ ባለሙያ
20:45 17.11.2026 (የተሻሻለ: 20:54 17.11.2026) አፍሪካ በዲጂታል ሀብቷ ላይ ቁጥጥር ሊኖራት ይገባል - የቴክኖሎጂ ዘርፍ ባለሙያ
አኅጉሪቱ የራሷን የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት በመገንባት፤ ሕዝቦቿን ማሠልጠን እና ማብቃት አለባት የሚሉት የሶፍትዌር ባለሙያዋ ሲንዲ ሜሌዋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
"በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ላይ ትኩረት ያደረገ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዳታ ማዕከል የለም። ሌሎች አኅጉራት የዳታ ማዕከላት አላቸው፤ አፍሪካ ግን ከዚህ አንጻር ክፍተት አለባት" ሲሉ ከ9ኛው የፓን አፍሪካ ወጣቶች ፎረም ጎን ለጎን በሰጡት አስተያየት ጠቁመዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X