ሩሲያ በአፍሪካ ሦስት የወረርሽኝ መቆጣጠሪያ ማዕከላትን ከፈተች - የሳኒተሪ አገልግሎት ኃላፊ

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ በአፍሪካ ሦስት የወረርሽኝ መቆጣጠሪያ ማዕከላትን ከፈተች - የሳኒተሪ አገልግሎት ኃላፊ
ሩሲያ በአፍሪካ ሦስት የወረርሽኝ መቆጣጠሪያ ማዕከላትን ከፈተች - የሳኒተሪ አገልግሎት ኃላፊ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.11.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በአፍሪካ ሦስት የወረርሽኝ መቆጣጠሪያ ማዕከላትን ከፈተች - የሳኒተሪ አገልግሎት ኃላፊ

በጊኒ፣ ኮንጎ እና ቡሩንዲ የተቋቋሙት ቋሚ የክትትል ማዕከላት በአኅጉሪቱ የጤና ስጋቶችን ለመከታተልና የበሽታ ወረርሽኞች ሲከሰቱ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያለሙ መሆናቸውን የሩሲያ የሸማቾች ጤናና ጥበቃ አገልግሎት ሮስፖትሬብናድዞር ኃላፊ አና ፖፖቫ ከጠቅላይ ሚኒስትር ሚካኤል ሚሹስቲን ጋር በነበራቸው ስብሰባ ላይ ገልጸዋል።

ከውጭ የገባ ኢቦላ ወረርሽኝ በተከሰተበት ወቅት የሩሲያ ባለሙያዎች በ48 ሰዓታት ውስጥ ወደ ኡጋንዳ ተሰማርተው እንደነበርም አስታውሰዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0