አፍሪካ ራሷን ፋይናንስ ማድረግ ትችላለች? ክፍል 3
19:02 17.11.2026 (የተሻሻለ: 19:04 17.11.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
አፍሪካ ራሷን ፋይናንስ ማድረግ ትችላለች? ክፍል 3
አፍሪካ በየዓመቱ በቢሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ታጣለች፤ አብዛኞቹ ሀገራትም ለዕዳ ወለድ ከጤና እና ከትምህርት የበለጠ በጀት ይመድባሉ።
ይሁን እንጂ አፍሪካ ያላትን የሀገር ውስጥ የፋይናንስ አቅም በመጠቀም (እንደ ታላቁ የህዳሴ ግድብ፣ የሩዋንዳ የግብር አሰባሰብ እና የናይጄሪያ የነዳጅ ማጣሪያ ልምዶች) በውጭ ብድር ላይ ያላትን ጥገኝነት መቀነስ እና ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነቷን ማረጋገጥ ትችላለች።
በጉዳዩ ዙሪያ የተዘጋጀውን የመጨረሻውን ክፍል ቪዲዮ ሙሉ ሀሳብ ተከታተሉ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X