የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ አብዮት ስኬት በአንታሊያው ኮፐ 31

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ አብዮት ስኬት በአንታሊያው ኮፐ 31

ሀገሪቱ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የወሰደቻቸውን ተጨባጭ እርምጃዎች በቱርክዬ አንታሊያ እየተካሄደ ባለው 31ኛው የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ አቅርባለች።

ኢትዮጵያ 32ኛውን የኮፕ ጉባኤ ለማስተናገድ ዝግጅቷን እያጠናከረች መሆኑም ተጠቁሟል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0