https://amh.sputniknews.africa/20261117/5917777.html
የማዳጋስካርና ሩሲያ ግንኙነት በጋራ ጥቅምና ተደጋጋፊነት መንፈስ ተበረታትቶ ሊጠናከር ይገባል - ባለሥልጣን
የማዳጋስካርና ሩሲያ ግንኙነት በጋራ ጥቅምና ተደጋጋፊነት መንፈስ ተበረታትቶ ሊጠናከር ይገባል - ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
የማዳጋስካርና ሩሲያ ግንኙነት በጋራ ጥቅምና ተደጋጋፊነት መንፈስ ተበረታትቶ ሊጠናከር ይገባል - ባለሥልጣን አጋርነቶችን ማስፋት ትርጉም የሚኖረው የአፍሪካ ሀገራት ቅድሚያ የሚሰጧቸውን ጉዳዮች እንዲወስኑ እና በብሔራዊ ጥቅማቸው ላይ ተመስርተው... 17.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-17T16:45+0300
2026-11-17T16:45+0300
2026-11-17T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/11/5917624_0:72:1280:792_1920x0_80_0_0_0c83534f7f2e7274b0b271f2a6403f89.jpg
የማዳጋስካርና ሩሲያ ግንኙነት በጋራ ጥቅምና ተደጋጋፊነት መንፈስ ተበረታትቶ ሊጠናከር ይገባል - ባለሥልጣን አጋርነቶችን ማስፋት ትርጉም የሚኖረው የአፍሪካ ሀገራት ቅድሚያ የሚሰጧቸውን ጉዳዮች እንዲወስኑ እና በብሔራዊ ጥቅማቸው ላይ ተመስርተው እንዲደራደሩ ሲቻል ብቻ ነው ሲሉ የማዳጋስካር ገለልተኛ ብሔራዊ ምርጫ ኮሚሽን ተቀዳሚ ጸኃፊ ሶአቫ አንድሪያማሮታፊካ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"ሩሲያ የቴክኖሎጂ አቅራቢ ብቻ መሆን የለባትም፤ አፍሪካ ራሳቸውን የቻሉ ኢንዱስትሪዎች እንዲኖሯት የበኩሏን አስተዋጽኦ ማድረግ አለባት" ሲሉ በሞስኮ በተካሄዱት የጋዝ ላኪ ሀገራት መድረክ እና የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ውጤቶች ላይ አስተያየት ሰጥተዋል። የአፍሪካ የአካባቢ ጥበቃ ሽግግር የኢንዱስትሪ ልማቷን ወይም ሁለገብ የኃይል ተደራሽነቷን ሊያስተጓጎል እንዲሁም አዲስ ጥገኝነት ሊፈጥር አይገባም ሲሉ ባለሙያው አፅንኦት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/11/5917624_64:0:1216:864_1920x0_80_0_0_6cfd6a75f3fbe0097ee64658d068ece8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የማዳጋስካርና ሩሲያ ግንኙነት በጋራ ጥቅምና ተደጋጋፊነት መንፈስ ተበረታትቶ ሊጠናከር ይገባል - ባለሥልጣን
16:45 17.11.2026 (የተሻሻለ: 16:54 17.11.2026) የማዳጋስካርና ሩሲያ ግንኙነት በጋራ ጥቅምና ተደጋጋፊነት መንፈስ ተበረታትቶ ሊጠናከር ይገባል - ባለሥልጣን
አጋርነቶችን ማስፋት ትርጉም የሚኖረው የአፍሪካ ሀገራት ቅድሚያ የሚሰጧቸውን ጉዳዮች እንዲወስኑ እና በብሔራዊ ጥቅማቸው ላይ ተመስርተው እንዲደራደሩ ሲቻል ብቻ ነው ሲሉ የማዳጋስካር ገለልተኛ ብሔራዊ ምርጫ ኮሚሽን ተቀዳሚ ጸኃፊ ሶአቫ አንድሪያማሮታፊካ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ሩሲያ የቴክኖሎጂ አቅራቢ ብቻ መሆን የለባትም፤ አፍሪካ ራሳቸውን የቻሉ ኢንዱስትሪዎች እንዲኖሯት የበኩሏን አስተዋጽኦ ማድረግ አለባት" ሲሉ በሞስኮ በተካሄዱት የጋዝ ላኪ ሀገራት መድረክ እና የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ውጤቶች ላይ አስተያየት ሰጥተዋል።
የአፍሪካ የአካባቢ ጥበቃ ሽግግር የኢንዱስትሪ ልማቷን ወይም ሁለገብ የኃይል ተደራሽነቷን ሊያስተጓጎል እንዲሁም አዲስ ጥገኝነት ሊፈጥር አይገባም ሲሉ ባለሙያው አፅንኦት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X