የአፍሪካን ባሕል መጠበቅ ብዝሃነትና ሃብታችንንን መጠበቅ ማለት ነው - ዚምቧቤያዊ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካን ባሕል መጠበቅ ብዝሃነትና ሃብታችንንን መጠበቅ ማለት ነው - ዚምቧቤያዊ ባለሙያ

 

የወጣቶችን አስተሳሰብ በምዕራባውያን ባሕል ለመቅረጽ ጥቅም ላይ የሚውሉትን በመጠቀም፤ ወጣቶች በአፍሪካዊነታቸው እንዲኮሩ ማድረግ እንችላለን ሲሉ የቆዳ ምርቶች ዲዛይን እና ምርት ባለሙያዋ ማዝቪታ ማሮዋ ከ12ኛው የአፍሪካ ምርት አቅርቦትና ፋሽን ሳምንት ኤግዚቢሽን ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

 

“ሁሉንም ነገር ወደ ምዕራባዊ አሠራርና አኗኗር መቀየር የለብንም። የአፍሪካን ባሕል በእውነት መጠበቅ ያስፈልገናል፤ ምክንያቱም የእኛ ብዝሃነትና ብልጽግና በዚያ ውስጥ ይገኛል” ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0