https://amh.sputniknews.africa/20261116/5920631.html
ኢትዮጵያና ፓን-አፍሪካዊ ትስስር፡ የጋራ ታሪካችን መለስ ተብሎ ሲቃኝ
ኢትዮጵያና ፓን-አፍሪካዊ ትስስር፡ የጋራ ታሪካችን መለስ ተብሎ ሲቃኝ
Sputnik አፍሪካ
በ1935ቱ የጣሊያን ወረራ ወቅት፣ አፍሮ ካሪቢያን እና አፍሪካ አሜሪካዊ ባለሙያዎች በዲፕሎማሲ፣ በትምህርት እና በእርዳታ ከኢትዮጵያ ጎን ቆመዋል። በ1937 በኒውዮርክ የተመሠረተው የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽንም ለዚህ ፓን አፍሪካዊ ትስስር ዋነኛ ተቋም... 16.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-16T19:56+0300
2026-11-16T19:56+0300
2026-11-17T19:56+0300
drum of changes
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/11/5920472_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_5d72ee4cd5de71cbd94b772fb300d3e7.png
ኢትዮጵያና ፓን-አፍሪካዊ ትስስር፡ የጋራ ታሪካችን መለስ ተብሎ ሲቃኝ
Sputnik አፍሪካ
በ1935ቱ የጣሊያን ወረራ ወቅት፣ አፍሮ ካሪቢያን እና አፍሪካ አሜሪካዊ ባለሙያዎች በዲፕሎማሲ፣ በትምህርት እና በእርዳታ ከኢትዮጵያ ጎን ቆመዋል። በ1937 በኒውዮርክ የተመሠረተው የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽንም ለዚህ ፓን አፍሪካዊ ትስስር ዋነኛ ተቋም ሆኖ አገልግሏል።
“ከጀርባ ያሉ ፖለቲካዊ ጨዋታዎች ስላሉ ሕዝባዊ ዲፕሎማሲን መጠቀም አለብን። በራስ መተማመን ሊኖረን ይገባል፤ ለነፃነታችን የምናደርገውንም ትግል መቀጠል አለብን። ሁሉም አፍሪካውያን፣ ሁሉም ጥቁር ሕዝቦች አንድ ናቸው” ሲሉ ‘የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽን’ ተወካይ ከሆኑት አምብሮስ ኪንግ (ራስ ወልደ ሥላሴ) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ኢትዮጵያ የጥቁር ነፃነት ተምሳሌት የሆነችበትን መንገድና የአፍሮ ካሪቢያን እና አፍሪካ አሜሪካውያንን ዘርፈ ብዙ አስተዋጽኦ እና ይህ ታሪክ ዛሬ ለሚኖረው የኢትዮጵያና የዓለም አቀፉ ጥቁር ሕዝብ ተግባራዊ ትብብር እንዴት መነሻ እንደሚሆንም ‘የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽን’ ተወካይ ከሆኑት አምብሮስ ኪንግ (ራስ ወልደ ሥላሴ) ጋር በመሆን እንመለከታለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
በ1935ቱ የጣሊያን ወረራ ወቅት፣ አፍሮ ካሪቢያን እና አፍሪካ አሜሪካዊ ባለሙያዎች በዲፕሎማሲ፣ በትምህርት እና በእርዳታ ከኢትዮጵያ ጎን ቆመዋል። በ1937 በኒውዮርክ የተመሠረተው የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽንም ለዚህ ፓን አፍሪካዊ ትስስር ዋነኛ ተቋም ሆኖ አገልግሏል።በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ኢትዮጵያ የጥቁር ነፃነት ተምሳሌት የሆነችበትን መንገድና የአፍሮ ካሪቢያን እና አፍሪካ አሜሪካውያንን ዘርፈ ብዙ አስተዋጽኦ እና ይህ ታሪክ ዛሬ ለሚኖረው የኢትዮጵያና የዓለም አቀፉ ጥቁር ሕዝብ ተግባራዊ ትብብር እንዴት መነሻ እንደሚሆንም ‘የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽን’ ተወካይ ከሆኑት አምብሮስ ኪንግ (ራስ ወልደ ሥላሴ) ጋር በመሆን እንመለከታለን።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/11/5920472_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_f17d97f588459ef3ffb94695393389a6.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
ኢትዮጵያና ፓን-አፍሪካዊ ትስስር፡ የጋራ ታሪካችን መለስ ተብሎ ሲቃኝ
19:56 16.11.2026 (የተሻሻለ: 19:56 17.11.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
በ1935ቱ የጣሊያን ወረራ ወቅት፣ አፍሮ ካሪቢያን እና አፍሪካ አሜሪካዊ ባለሙያዎች በዲፕሎማሲ፣ በትምህርት እና በእርዳታ ከኢትዮጵያ ጎን ቆመዋል። በ1937 በኒውዮርክ የተመሠረተው የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽንም ለዚህ ፓን አፍሪካዊ ትስስር ዋነኛ ተቋም ሆኖ አገልግሏል።
“ከጀርባ ያሉ ፖለቲካዊ ጨዋታዎች ስላሉ ሕዝባዊ ዲፕሎማሲን መጠቀም አለብን። በራስ መተማመን ሊኖረን ይገባል፤ ለነፃነታችን የምናደርገውንም ትግል መቀጠል አለብን። ሁሉም አፍሪካውያን፣ ሁሉም ጥቁር ሕዝቦች አንድ ናቸው” ሲሉ ‘የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽን’ ተወካይ ከሆኑት አምብሮስ ኪንግ (ራስ ወልደ ሥላሴ) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የ
ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ኢትዮጵያ የጥቁር ነፃነት ተምሳሌት የሆነችበትን መንገድና የአፍሮ ካሪቢያን እና አፍሪካ አሜሪካውያንን ዘርፈ ብዙ አስተዋጽኦ እና ይህ ታሪክ ዛሬ ለሚኖረው የኢትዮጵያና የዓለም አቀፉ ጥቁር ሕዝብ ተግባራዊ ትብብር እንዴት መነሻ እንደሚሆንም
‘የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽን’ ተወካይ ከሆኑት አምብሮስ ኪንግ (ራስ ወልደ ሥላሴ) ጋር በመሆን እንመለከታለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox