https://amh.sputniknews.africa/20261028/5692819.html
ራስ መኮንን በጠንካራ ዲፕሎማሲና ድርድር የሚያምኑ መሪ ናቸው - የታሪክ ባለሙያ
ራስ መኮንን በጠንካራ ዲፕሎማሲና ድርድር የሚያምኑ መሪ ናቸው - የታሪክ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ራስ መኮንን በጠንካራ ዲፕሎማሲና ድርድር የሚያምኑ መሪ ናቸው - የታሪክ ባለሙያ አባ ቃኘው በጦርነት የሚገኘው ሁሉ በድርድር ይገኛል የሚል ፍልስፍና ያላቸው መሪ ነበሩ ሲሉ የታሪክ ባለሙያው አየለ በከሪ (ዶ/ር) በታላቁ አርበኛ ራስ መኮንን ወልደሚካኤል... 28.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-28T08:45+0300
2026-10-28T08:45+0300
2026-10-28T08:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1c/5692666_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_813af2e6aafa4e16995fb695d1b59c6c.jpg
ራስ መኮንን በጠንካራ ዲፕሎማሲና ድርድር የሚያምኑ መሪ ናቸው - የታሪክ ባለሙያ አባ ቃኘው በጦርነት የሚገኘው ሁሉ በድርድር ይገኛል የሚል ፍልስፍና ያላቸው መሪ ነበሩ ሲሉ የታሪክ ባለሙያው አየለ በከሪ (ዶ/ር) በታላቁ አርበኛ ራስ መኮንን ወልደሚካኤል የጀግንነትና የአመራር አሻራ ዙሪያ ካተኮረ ልዩ የፐብሊክ ሌክቸር መድረክ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ለምሳሌ አምባላጌ ላይ፣ መቐለ ላይ እስከ መጨረሻ ድረስ ጦርነት ሁሉ እየተዋጉ ከጣሊያኖች ጋር ድርድር ያደረጉ ነበረ።" ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ራስ መኮንን በጠንካራ ዲፕሎማሲና ድርድር የሚያምኑ መሪ ናቸው - የታሪክ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ራስ መኮንን በጠንካራ ዲፕሎማሲና ድርድር የሚያምኑ መሪ ናቸው - የታሪክ ባለሙያ
2026-10-28T08:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1c/5692666_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_3628de62d0e38b994c807706e1a148ab.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ራስ መኮንን በጠንካራ ዲፕሎማሲና ድርድር የሚያምኑ መሪ ናቸው - የታሪክ ባለሙያ
08:45 28.10.2026 (የተሻሻለ: 08:54 28.10.2026) ራስ መኮንን በጠንካራ ዲፕሎማሲና ድርድር የሚያምኑ መሪ ናቸው - የታሪክ ባለሙያ
አባ ቃኘው በጦርነት የሚገኘው ሁሉ በድርድር ይገኛል የሚል ፍልስፍና ያላቸው መሪ ነበሩ ሲሉ የታሪክ ባለሙያው አየለ በከሪ (ዶ/ር) በታላቁ አርበኛ ራስ መኮንን ወልደሚካኤል የጀግንነትና የአመራር አሻራ ዙሪያ ካተኮረ ልዩ የፐብሊክ ሌክቸር መድረክ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ለምሳሌ አምባላጌ ላይ፣ መቐለ ላይ እስከ መጨረሻ ድረስ ጦርነት ሁሉ እየተዋጉ ከጣሊያኖች ጋር ድርድር ያደረጉ ነበረ።"
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X