https://amh.sputniknews.africa/20261028/5692594.html
ዓለም አቀፍ ተቋማትን ማሻሻል በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ከፍተኛ አጀንዳ የሚይዝ ጉዳይ ነው - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
ዓለም አቀፍ ተቋማትን ማሻሻል በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ከፍተኛ አጀንዳ የሚይዝ ጉዳይ ነው - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
Sputnik አፍሪካ
ዓለም አቀፍ ተቋማትን ማሻሻል በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ከፍተኛ አጀንዳ የሚይዝ ጉዳይ ነው - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ መድረኩ የፋይናንስ ተቋማት ማሻሻያ ላይ እንደሚመክር እና አዳዲስ ተቋማትን ለማጠናከር የሚያስችል የትብብር ሥርዓትም ይፈጥራል ብለው... 28.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-28T08:02+0300
2026-10-28T08:02+0300
2026-10-28T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1c/5692441_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_fbba76bdb4d2f9aede7a255ca6626ffc.jpg
ዓለም አቀፍ ተቋማትን ማሻሻል በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ከፍተኛ አጀንዳ የሚይዝ ጉዳይ ነው - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ መድረኩ የፋይናንስ ተቋማት ማሻሻያ ላይ እንደሚመክር እና አዳዲስ ተቋማትን ለማጠናከር የሚያስችል የትብብር ሥርዓትም ይፈጥራል ብለው እንደሚጠብቁ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤን አስመልክተው ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። "በተጨማሪም መሪዎቹ ወቅታዊ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍና የትብብር ዕድሎችን ወደ ተግባር ለመቀየር በሚያስችሉ መንገዶች ላይ ይወያያሉ።" 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በርካታ የመንግሥታት ስምምነቶች እና የንግድ ውሎች ይፈረማሉ ተብሎ ይጠበቃል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዓለም አቀፍ ተቋማትን ማሻሻል በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ከፍተኛ አጀንዳ የሚይዝ ጉዳይ ነው - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
Sputnik አፍሪካ
ዓለም አቀፍ ተቋማትን ማሻሻል በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ከፍተኛ አጀንዳ የሚይዝ ጉዳይ ነው - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
2026-10-28T08:02+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1c/5692441_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_26f16870c1e13bfc457f6d9269c5080d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዓለም አቀፍ ተቋማትን ማሻሻል በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ከፍተኛ አጀንዳ የሚይዝ ጉዳይ ነው - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
08:02 28.10.2026 (የተሻሻለ: 08:04 28.10.2026) ዓለም አቀፍ ተቋማትን ማሻሻል በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ከፍተኛ አጀንዳ የሚይዝ ጉዳይ ነው - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
መድረኩ የፋይናንስ ተቋማት ማሻሻያ ላይ እንደሚመክር እና አዳዲስ ተቋማትን ለማጠናከር የሚያስችል የትብብር ሥርዓትም ይፈጥራል ብለው እንደሚጠብቁ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤን አስመልክተው ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
"በተጨማሪም መሪዎቹ ወቅታዊ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍና የትብብር ዕድሎችን ወደ ተግባር ለመቀየር በሚያስችሉ መንገዶች ላይ ይወያያሉ።"
3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በርካታ የመንግሥታት ስምምነቶች እና የንግድ ውሎች ይፈረማሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X