ሮሶቦሮንኤክስፖርት ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያሠረው የውል ስምምነት ድርሻ 30% መድረሱን ዋና ሥራ አስፈጻሚው ገለጹ

© telegram sputnik_ethiopiaሮሶቦሮንኤክስፖርት ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያሠረው የውል ስምምነት ድርሻ 30% መድረሱን ዋና ሥራ አስፈጻሚው ገለጹ
ሮሶቦሮንኤክስፖርት ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያሠረው የውል ስምምነት ድርሻ 30% መድረሱን ዋና ሥራ አስፈጻሚው ገለጹ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.10.2026
ሰብስክራይብ

ሮሶቦሮንኤክስፖርት ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያሠረው የውል ስምምነት ድርሻ 30% መድረሱን ዋና ሥራ አስፈጻሚው ገለጹ

ሥራ አስፈፃሚው ​አሌክሳንደር ሚኬዬቭ፤ አፍሪካ በወታደራዊ-ቴክኒካዊ ትብብር መስክ ከዓለም ተስፋ ሰጪ ክልሎች አንዷ ሆና ወጥታለች ሲሉ ተናግረዋል።

​ ሩሲያ፤ አፍሪካ የመከላከያ አቅሟን እንድታጠናክርና ዘመናዊ ስጋቶችን እንድትመክት እንደምታግዝ እና አጋር ሀገራትም ሞስኮን የደህንነት ዋስትና አድርገው እንደሚመለከቷት አክለዋል።

​ℹ  ሮሶቦሮንኤክስፖርት በሞስኮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ  አዳዲስ የደህንነት መፍትሔዎቹን ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0