- Sputnik አፍሪካ, 1920
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ 2026
3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በኢኮኖሚያዊ እና ሰብዓዊ ትብብር ላይ በማተኮር ጥቅምት 18 እና 19 ቀን 2019 ዓ.ም. በሞስኮ ይካሄዳል። በመንግሥታት መካከል ስምምነቶችን መፈፀም እና የንግድ ውሎችን መፈረም የጉባኤው አጀንዳ ናቸው።

የጋና ፕሬዚዳንት ጆን ማሃማ ከሩሲያው ፓትሪክ ሉሙምባ ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት ተቀበሉ

ሰብስክራይብ
የጋና ፕሬዚዳንት ጆን ማሃማ ከሩሲያው ፓትሪክ ሉሙምባ ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት ተቀበሉ


“ይህንን ክብር በትህትና እቀበላለሁ። ሀገሬንና ዓለማችንን ለማገልገል እንዲሁም በሕዝቦቻችን መካከል መግባባትን ለማሳደግ ያለኝን ኃላፊነት በአዲስ መንፈስ እንድወጣ ያነሳሳኛል” ሲሉ ተናግረዋል።


ማሃማ እ.ኤ.አ ከ1986-1988 ሞስኮ በሚገኘው የማኅበራዊ ሳይንስ ኢንስቲትዩት በማኅበራዊ ሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን አጠናቀዋል።

ማሃማ የተማሪነት ዘመናቸውን በናፍቆት እንደሚያስታውሱ ገልጸው፤ ለዩኒቨርሲቲውና ለሩሲያ መንግሥትም ምሥጋናቸውን አቅርበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0