የአፍሪካ ሀገራት ከሩሲያ ጋር የሚፈጥሩት የደህንነት ትብብር ብሔራዊ ጥቅማቸውን የሚያስጠብቅ ነው - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ሀገራት ከሩሲያ ጋር የሚፈጥሩት የደህንነት ትብብር ብሔራዊ ጥቅማቸውን የሚያስጠብቅ ነው - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ  

 

የአኅጉሪቱ ሀገራት የሚገጥሟቸውን የደህንነት ስጋቶች ለመመከት የመከላከያ ኃይሎቻቸውን በተለይም እንደ ሩሲያ ካሉ ሀገራት ጋር በመተባበር ማጠናከር እንዳለባቸው አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሞስኮ ከሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ አስቀድሞ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። 

 

“በዚህ ዘርፍ እንደ ሩሲያ ካሉ ሀገራት ጋር መተባበር ጠቃሚ ነው። ይህ ትብብር የአፍሪካ ሀገራትን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስጠብቅ ነው። ከዚህ ትብብር በርካታ አዎንታዊ ውጤቶች ሊገኙ ይችላሉ።”

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0