የመጀመሪያው የሩሲያ-አፍሪካ ሴቶች ፎረም በሮሳቶም ድጋፍ ታንዛንያ ውስጥ ተካሄደ

© telegram sputnik_ethiopiaየመጀመሪያው የሩሲያ-አፍሪካ ሴቶች ፎረም በሮሳቶም ድጋፍ ታንዛንያ ውስጥ ተካሄደ
የመጀመሪያው የሩሲያ-አፍሪካ ሴቶች ፎረም በሮሳቶም ድጋፍ ታንዛንያ ውስጥ ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.10.2026
ሰብስክራይብ

የመጀመሪያው የሩሲያ-አፍሪካ ሴቶች ፎረም በሮሳቶም ድጋፍ ታንዛንያ ውስጥ ተካሄደ 

 

"የአኀጉራት ውይይት፦ የኒውክሌር ኃይል ለወደፊት ህልውና" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው ፎረም ላይ ከስምንት ሀገራት የተወከሉ ተሳታፊዎች ተገኝተዋል፦ 

 

ሩሲያ፣ 

ታንዛንያ፣ 

ኢትዮጵያ፣ 

ግብፅ፣ 

ኡጋንዳ፣ 

ዛምቢያ፣ 

ደቡብ አፍሪካ፣ 

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ። 

 

 ተሳታፊዎች በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ተወያይተዋል፦ 

 

▪ የሴቶች ሚና በኒውክሌር ኃይል እና በኒውክሌር ሕክምና ልማት፣ 

▪ የሴቶች ተሳትፎ በማዕድን ኢንዱስትሪ፣ 

▪ የሠለጠነ የሰው ኃይል ማፍራት፣ 

▪ ሴት ተማሪዎች በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ሂሳብ ዘርፎች ይበልጥ እንዲሳተፉ ማበረታታት። 

 

ከፎረሙ በኋላ በሮሳቶም የሴቶች ማኅበረሰብ እና በአፍሪካ ሀገራት የሴቶች ሙያዊ ድርጅቶች መካከል ዓለም አቀፍ የትብብር ሰነዶች ተፈርመዋል። 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0