https://amh.sputniknews.africa/20261027/5684617.html
ሞስኮ በሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ የአፍሪካ መሪዎችን እየተቀበለች ነው
ሞስኮ በሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ የአፍሪካ መሪዎችን እየተቀበለች ነው
Sputnik አፍሪካ
ሞስኮ በሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ የአፍሪካ መሪዎችን እየተቀበለች ነው የአፍሪካ ልዑካን ቡድኖች ለሦስተኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ወደ ሩሲያ ዋና ከተማ ሞስኮ እየጎረፉ ነው። ከደረሱት መካከል፦ የደቡባዊ አፍሪካ ልማት ማኅበረሰብ ዋና ጸሐፊ... 27.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-27T13:34+0300
2026-10-27T13:34+0300
2026-10-27T14:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1b/5685585_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_db4d05fd9d481de8af13741d473e5c93.jpg
ሞስኮ በሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ የአፍሪካ መሪዎችን እየተቀበለች ነው የአፍሪካ ልዑካን ቡድኖች ለሦስተኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ወደ ሩሲያ ዋና ከተማ ሞስኮ እየጎረፉ ነው። ከደረሱት መካከል፦ የደቡባዊ አፍሪካ ልማት ማኅበረሰብ ዋና ጸሐፊ ኤልያስ ምፔዲ ማጎሲ፣ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ እና የማዕከላዊ አፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ኮሚሽን ሊቀመንበር ኢዘኪኤል ኒቢጊራ፣ የቻድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አህማት ኮግሪ፣ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ። ሦስተኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ጥቅምት 18 እና 19 ቀን በሞስኮ ይካሄዳል። በጉባኤው በርካታ የበይነ መንግሥታት ስምምነቶችና የንግድ ውሎች ይፈረማሉ ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሞስኮ በሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ የአፍሪካ መሪዎችን እየተቀበለች ነው
Sputnik አፍሪካ
ሞስኮ በሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ የአፍሪካ መሪዎችን እየተቀበለች ነው
2026-10-27T13:34+0300
true
PT1S

https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1b/5685585_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_0bb3a650febec26735fbac928d070374.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia