አፍሪካ ሩሲያን ባለመክዳቷ የአኀጉሪቱን ሕዝቦች ማመሥገን እፈልጋለሁ - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

ሰብስክራይብ

አፍሪካ ሩሲያን ባለመክዳቷ የአኀጉሪቱን ሕዝቦች ማመሥገን እፈልጋለሁ - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ 

 

አፍሪካ የምዕራባውያንን ጫና ተቋቁማ "ወዳጆቿን ባለመክዳት" እውነተኛ ሉዓላዊነቷን አረጋግጣለች ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል። 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0