ጋዜጠኞችን ጨምሮ የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ የውጭ እንግዶች ወደ ሩሲያ እንዳይጓዙ ለማድረግ ሙከራዎች ተደርገው ነበር - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

ሰብስክራይብ

ጋዜጠኞችን ጨምሮ የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ የውጭ እንግዶች ወደ ሩሲያ እንዳይጓዙ ለማድረግ ሙከራዎች ተደርገው ነበር - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ 

 

"አንዳንዶቹ ማስፈራሪያ ደርሷቸዋል፤ ሌሎቹ ደግሞ ወደ ሩሲያ እንዳይመጡ ለማድረግ ብቻ ወደ ሌላ ቦታ እንዲሄዱ ጫና ተደርጎባቸዋል" ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ከሩሲያ-አፍሪካ የሚዲያ ፎረም 2026 ተሳታፊዎች ጋር ባደረጉት ስብሰባ ተናግረዋል። 

 

"ስለሆነም ስለመጣችሁና ለገንቢ ሥራ ቁርጠኛ ስለሆናችሁ እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ" ሲሉም ማሪያ ዛካሮቫ አክለዋል። 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0