https://amh.sputniknews.africa/20261027/5682473.html
ሩሲያ አፍሪካ ነጻ የውሳኔ ሰጪ ማዕከል ሆና ልማቷን እንድታራምድ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ናት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
ሩሲያ አፍሪካ ነጻ የውሳኔ ሰጪ ማዕከል ሆና ልማቷን እንድታራምድ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ናት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ አፍሪካ ነጻ የውሳኔ ሰጪ ማዕከል ሆና ልማቷን እንድታራምድ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ናት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ በሚዲያ ፎረሙ ወቅት ጥያቄ የቀረበላቸው ማሪያ ዛካሮቫ፤ ለአኀጉሪቱ የመገናኛ ብዙኃን ተወካዮች ከአኅጉሪቱ ጋር በተያያዘ... 27.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-27T12:16+0300
2026-10-27T12:16+0300
2026-10-27T13:29+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ 2026
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1b/5682320_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_07fdfd5eca71b7f861cd68bad17365ec.jpg
ሩሲያ አፍሪካ ነጻ የውሳኔ ሰጪ ማዕከል ሆና ልማቷን እንድታራምድ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ናት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ በሚዲያ ፎረሙ ወቅት ጥያቄ የቀረበላቸው ማሪያ ዛካሮቫ፤ ለአኀጉሪቱ የመገናኛ ብዙኃን ተወካዮች ከአኅጉሪቱ ጋር በተያያዘ በሩሲያ የውጭ ፖሊሲ ሰነድ የተጠቀሰውን አንቀጽ አንብበዋል፡፡ "ሩሲያ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ዕድገት ልዩ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ማዕከል እንድትሆን የማስቻል ፍላጎት እንዳላት ገልጻለች።" ሰነዱ በምዕራባውያን ፖሊሲዎች ምክንያት የተፈጠሩ የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ኢ-ፍትሐዊነቶች ለማስቆም የአፍሪካ ሀገራት ከሚያደርጉት ጥረት ጎን ሞስኮ አብሮነቷን እንደምታሳይ ያብራራል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ አፍሪካ ነጻ የውሳኔ ሰጪ ማዕከል ሆና ልማቷን እንድታራምድ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ናት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ አፍሪካ ነጻ የውሳኔ ሰጪ ማዕከል ሆና ልማቷን እንድታራምድ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ናት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
2026-10-27T12:16+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1b/5682320_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_c488df23c622eb572613d1ddbfb8b442.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ አፍሪካ ነጻ የውሳኔ ሰጪ ማዕከል ሆና ልማቷን እንድታራምድ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ናት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
12:16 27.10.2026 (የተሻሻለ: 13:29 27.10.2026) ሩሲያ አፍሪካ ነጻ የውሳኔ ሰጪ ማዕከል ሆና ልማቷን እንድታራምድ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ናት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ በሚዲያ ፎረሙ ወቅት ጥያቄ የቀረበላቸው ማሪያ ዛካሮቫ፤ ለአኀጉሪቱ የመገናኛ ብዙኃን ተወካዮች ከአኅጉሪቱ ጋር በተያያዘ በሩሲያ የውጭ ፖሊሲ ሰነድ የተጠቀሰውን አንቀጽ አንብበዋል፡፡
"ሩሲያ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ዕድገት ልዩ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ማዕከል እንድትሆን የማስቻል ፍላጎት እንዳላት ገልጻለች።"
ሰነዱ በምዕራባውያን ፖሊሲዎች ምክንያት የተፈጠሩ የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ኢ-ፍትሐዊነቶች ለማስቆም የአፍሪካ ሀገራት ከሚያደርጉት ጥረት ጎን ሞስኮ አብሮነቷን እንደምታሳይ ያብራራል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X