በማዳጋስካር የመንግሥት ሠራተኞች በፕሬዚዳንቱ ጥያቄ የሩሲያ ቋንቋ መማር ጀመሩ

© telegram sputnik_ethiopiaበማዳጋስካር የመንግሥት ሠራተኞች በፕሬዚዳንቱ ጥያቄ የሩሲያ ቋንቋ መማር ጀመሩ
በማዳጋስካር የመንግሥት ሠራተኞች በፕሬዚዳንቱ ጥያቄ የሩሲያ ቋንቋ መማር ጀመሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.10.2026
ሰብስክራይብ

በማዳጋስካር የመንግሥት ሠራተኞች በፕሬዚዳንቱ ጥያቄ የሩሲያ ቋንቋ መማር ጀመሩ

ይህ ተነሳሽነት ከሩሲያ ጋር ያለው ትብብር እያደገ ከመምጣቱ ጋር የተያያዘ መሆኑን የማዳጋስካር የትምህርት ሚኒስትር ራጃኦናሪሰን ሴንድራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ፕሬዚዳንት ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ቀደም ሲል ሩሲያኛ መናገር የቻለውን ልጃቸውን እንደ ምሳሌ ማቅረባቸውንም ሚኒስትሩ ጨምረው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0