ኢትዮጵያ ከሩሲያ ማዳበሪያ በማስገባት በዓለም ሦስተኛ ደረጃን ያዘች

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ ከሩሲያ ማዳበሪያ በማስገባት በዓለም ሦስተኛ ደረጃን ያዘች
ኢትዮጵያ ከሩሲያ ማዳበሪያ በማስገባት በዓለም ሦስተኛ ደረጃን ያዘች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.10.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ከሩሲያ ማዳበሪያ በማስገባት በዓለም ሦስተኛ ደረጃን ያዘች

በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ በ2025 ከተመዘገበው እንደሚበልጥ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ቴሬኪን ከሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዋዜማ በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።

በተጨማሪም ሩሲያ ከኢትዮጵያ የምታስገባውን የቡና መጠን እያሳደገች ሲሆን የአረንጓዴ ቡና ግዢዋ በ2.7 እጥፍ መጨመሩን አምባሳደሩ አስታውቀዋል።

ሩሲያ ወደ ኢትዮጵያ የምትልካቸው ዋና ዋና ምርቶች፦

🟠 ማሽነሪዎች፣

🟠 የተለያዩ መሣሪያዎች፣

🟠 የማዕድን ማዳበሪያዎች።

ሩሲያ ኩባንያዎቿን በኢትዮጵያ የአግሮኬሚካል ገበያ ለማስገባት እየሠራች መሆኑንም አምባሳደሩ ጨምረው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0