ትራምፕ በዩክሬን የሰላም ጉዳይ ዙሪያ የሦስትዮሽ ድርድሩ በቅርቡ ዳግም እንደሚጀመር አስታወቁ

ሰብስክራይብ

ትራምፕ በዩክሬን የሰላም ጉዳይ ዙሪያ የሦስትዮሽ ድርድሩ በቅርቡ ዳግም እንደሚጀመር አስታወቁ

ሩሲያ፣ ዩክሬንና አሜሪካን የሚያካትተው የሦስትዮሽ የሰላም ድርድር በቅርቡ እንደሚካሄድ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እሁድ ገልጸዋል። ሆኖም ድርድሩ የሚካሄድበትን ትክክለኛ ቀን አልጠቀሱም።

ትራምፕ በኋይት ኃውስ ለጋዜጠኞች በሰጡት ቃል “በቅርቡ ይካሄዳል” ብለዋል።

በተጨማሪም ሞስኮና ኪየቭ የሰላም ስምምነት ላይ ለመድረስ ፍላጎት እንዳላቸው ሲገለጹ፤ “ሁለቱም ስምምነት የሚሹ ይመስለኛል” ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0