ፑቲን እና ትራምፕ በቻይና በሚካሄደው የኤፔክ ጉባኤ የሁለትዮሽ ስብሰባ ሊደርጉ ይችላሉ - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaፑቲን እና ትራምፕ በቻይና በሚካሄደው የኤፔክ ጉባኤ የሁለትዮሽ ስብሰባ ሊደርጉ ይችላሉ - ክሬምሊን
ፑቲን እና ትራምፕ በቻይና በሚካሄደው የኤፔክ ጉባኤ የሁለትዮሽ ስብሰባ ሊደርጉ ይችላሉ - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.10.2026
ሰብስክራይብ

ፑቲን እና ትራምፕ በቻይና በሚካሄደው የኤፔክ ጉባኤ የሁለትዮሽ ስብሰባ ሊደርጉ ይችላሉ - ክሬምሊን

የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የአሜሪካ አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ በሼንዠን ቻይና ሕዳር 9 እና 10 ከሚካሄደው ከእስያ-ፓሲፊክ የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤ ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ውይይት ሊያደርጉ እንደሚችሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የቻይናውን ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ያካተተ የሦስትዮሽ ስብሰባ የማካሄድ ሃሳብም እየታየ እንደሆነ ፔስኮቭ ገልጸዋል።

እስካሁን የመጨረሻ ስምምነት ላይ ባይደረስም ሞስኮ ስብሰባዎቹ ሊካሄዱ እንደሚችሉ ተስፋ ታደርጋለች ብለዋል።

የፕሬዚዳንቱ ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ቀደም ሲል ቻይና ለሦስትዮሽ ጉባኤ ዝግጅት እያደረገች መሆኑን ተናግረው ነበር።

ፑቲን እና ትራምፕ ለመጨረሻ ጊዜ በአካል የተገናኙት እ.ኤ.አ በነሐሴ 2025 በአላስካ አንኮሬጅ በተካሄደው ስብሰባ እንደነበር ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0