ታዋቂው የሩሲያ ዩኒቨርሲቲ በቡርኪና ፋሶ ዋና ከተማ ቅርንጫፉን ሊከፍት ነው - የሩሲያ አምባሳደር

© telegram sputnik_ethiopiaታዋቂው የሩሲያ ዩኒቨርሲቲ በቡርኪና ፋሶ ዋና ከተማ ቅርንጫፉን ሊከፍት ነው - የሩሲያ አምባሳደር
ታዋቂው የሩሲያ ዩኒቨርሲቲ በቡርኪና ፋሶ ዋና ከተማ ቅርንጫፉን ሊከፍት ነው - የሩሲያ አምባሳደር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.10.2026
ሰብስክራይብ

ታዋቂው የሩሲያ ዩኒቨርሲቲ በቡርኪና ፋሶ ዋና ከተማ ቅርንጫፉን ሊከፍት ነው - የሩሲያ አምባሳደር

የደቡባዊ ፌደራል ዩኒቨርሲቲ ቅርንጫፍን በዋጋዱጉ ፖሊቴክኒክ ትምህርት ቤት ውስጥ ለመክፈት ዝግጅት መጠናቀቁን ከሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ አስቀድሞ አምባሳደር ኢጎር ማርቲኖቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የሩሲያ መምህራን ኢንጂነሪንግን ጨምሮ የተለያዩ የትምህርት ዓይነቶችን እንደሚያስተምሩም አምባሳደሩ አክለው ገልጸዋል።

ስለ ሩሲያው ዩኒቨርሲቲ ቁልፍ ነጥቦች፦

🟠 የተመሠረተው እ.አ.አ 1915 ነው፣

🟠 በደቡባዊ ሩሲያ የሚገኝ ትልቁ የምርምር እና የትምህርት ማዕከል ነው፣

🟠 በመጀመሪያ ዲግሪ ከ250 በላይ እና በሁለተኛ ዲግሪ ከ150 በላይ ፕሮግራሞች አሉት።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0