- Sputnik አፍሪካ, 1920
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ 2026
3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በኢኮኖሚያዊ እና ሰብዓዊ ትብብር ላይ በማተኮር ጥቅምት 18 እና 19 ቀን 2019 ዓ.ም. በሞስኮ ይካሄዳል። በመንግሥታት መካከል ስምምነቶችን መፈፀም እና የንግድ ውሎችን መፈረም የጉባኤው አጀንዳ ናቸው።

የዚምቧቤ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ለ3ኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ሞስኮ ገቡ

© telegram sputnik_ethiopiaየዚምቧቤ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ለ3ኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ሞስኮ ገቡ
የዚምቧቤ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ለ3ኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ሞስኮ ገቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.10.2026
ሰብስክራይብ
የዚምቧቤ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ለ3ኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ሞስኮ ገቡ

ምናንጋግዋ በጉባኤው የሚሳተፉት በምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ የሊቀመንበርነት ኃላፊነታቸው እንደሆነ ይፋዊ የመንግሥት መግለጫ አስታውቋል። ሞስኮ ሲደርሱ በሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆርጂ ኢቭጌኒየቪች አቀባበል ተደርጉላቸዋል።

በሩሲያ ቆይታቸው ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia
የዚምቧቤ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ለ3ኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ሞስኮ ገቡ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
የዚምቧቤ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ለ3ኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ሞስኮ ገቡ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0