የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማት ተመርቆ ለአገልግሎት በቃ

© telegram sputnik_ethiopiaየቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማት ተመርቆ ለአገልግሎት በቃ
የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማት ተመርቆ ለአገልግሎት በቃ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.10.2026
ሰብስክራይብ

የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማት ተመርቆ ለአገልግሎት በቃ

ፕሮጀክቱ በወንዝ ዳርቻው አካባቢ ይኖሩ ለነበሩ ነዋሪዎች አዳዲስ የኢኮኖሚ ዕድሎችንም እንደፈጠረ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልጸዋል።

የኮሪደር ልማቱ 351 ሄክታር አጠቃላይ ስፋት ያለው ሲሆን የመኪና ማቆሚያ ስፍራዎች እና ከ100 በላይ መኪኖችን በአንድ ጊዜ መሙላት የሚያስችሉ ስምንት የኤሌክትሪክ መኪና መሙያ ማዕከላትን አካቷል።

"የእኛ ርዕይ ለዛሬውና ለሚቀጥሉት ትውልዶች ውብ ብቻ ሳትሆን ምርታማና ሁሉንም አካታች እንዲሁም ህዝቧን የምትመጥን ከተማ መገንባት ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማት ተመርቆ ለአገልግሎት በቃ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia
የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማት ተመርቆ ለአገልግሎት በቃ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia
የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማት ተመርቆ ለአገልግሎት በቃ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0