119ኛው የኢፌዲሪ የመከላከያ ሠራዊት ቀን በዓል እየተከበረ ነው

ሰብስክራይብ

119ኛው የኢፌዲሪ የመከላከያ ሠራዊት ቀን በዓል እየተከበረ ነው

በዓሉ “የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ነው፡፡ የሠራዊቱ የአሁንና የቀድሞ ከፍተኛ አመራሮች፣ የሠራዊቱ አባላት፣ አባት አርበኞች፣ ዲፕሎማቶች፣ ወታደራዊ አታሼዎች እና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተገኝተዋል።

ቀኑ ጥቅምት 15 ቀን 1900 ዓ.ም ዓጼ ምኒልክ የጦር ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ያቋቋሙበት እና ፊት አውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴን የጦር ሚኒስትር አድርገው የሾሙበት ዕለት ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0