የናሚቢያ ፕሬዚዳንት በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ የኢንቨስትመንት እና የማዕድን ማቀነባበር ዕድሎችን እንደሚፈልጉ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopiaየናሚቢያ ፕሬዚዳንት በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ የኢንቨስትመንት እና የማዕድን ማቀነባበር ዕድሎችን እንደሚፈልጉ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ
የናሚቢያ ፕሬዚዳንት በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ የኢንቨስትመንት እና የማዕድን ማቀነባበር ዕድሎችን እንደሚፈልጉ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.10.2026
ሰብስክራይብ

የናሚቢያ ፕሬዚዳንት በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ የኢንቨስትመንት እና የማዕድን ማቀነባበር ዕድሎችን እንደሚፈልጉ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ

ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋ በሞስኮ በሚካሄደው ሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ በመገኘት 'ለሥራ ዕድል ፈጠራ፣ ለኢንዱስትሪ ልማት፣ ለቴክኖሎጂ ሽግግር እና ለኢኮኖሚ ብዝሃነት አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ተግባራዊ አጋርነቶችን እንደሚፈልጉ የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ገጹ አስታውቋል።

እንደ ጽሕፈት ቤቱ መግለጫ፤ የጉብኝቱ ዋና ትኩረት በሩሲያ እና ናሚቢያ መካከል የሚደረገውን ባለብዙ ወገን ትብብር በሚከተሉት ዘርፎች ማጠናከር ይሆናል፦

🟠 ንግድ፣

🟠 የምግብ ዋስትና፣

🟠 ኃይል፣

🟠 ትምህርት፣

🟠 ቴክኖሎጂ እና የክህሎት ልማት።

ፕሬዚዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋ በጉባኤው ዋና መድረክ እና ከሩሲያ-አፍሪካ ትብብር ጋር በተያያዙ ሁነቶች ላይ እንደሚገኙ ይጠበቃል ሲል የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤቱ ጠቁሟል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0