በፓሪስ በተካሄደ ትልቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ውጥረት ተቀሰቀሰ

ሰብስክራይብ

በፓሪስ በተካሄደ ትልቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ውጥረት ተቀሰቀሰ

ሰልፈኞች የቆሻሻ መጣያ ገንዳዎችን በእሳት ሲያቃጥሉና በጸጥታ ኃይሎች ላይ የተለያዩ ነገሮችን ሲወረውሩ ታይተዋል።

የጸጥታ ኃይሎችም ሰልፈኞቹን ለመበተን አስለቃሽ ጋዝና የውሃ መርጪያ መኪናዎችን ተጠቅመዋል።

ቪዲዮ፦ የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ቀረጻ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0