የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ቻፖ ማምሻውን ኢትዮጵያ ደርሰዋል

ሰብስክራይብ

የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ቻፖ ማምሻውን ኢትዮጵያ ደርሰዋል

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለሞዛምቢኩ መሪ በቦሌ ዓለም አቀፍ ማረፊያ አቀባበል አድርገዋል፡፡

ዳንኤል ቻፖ በባህር ዳር ከተማ በሚካሄደው 12ኛው የጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ ነው ወደ ኢትዮጵያ የመጡት።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0