https://amh.sputniknews.africa/20261024/5654575.html
በኢትዮጵያ ዕለታዊ የዶሮ ጫጩት ስርጭት አቅም ከ26 ሚሊዮን ወደ 130 ሚሊዮን አደገ
በኢትዮጵያ ዕለታዊ የዶሮ ጫጩት ስርጭት አቅም ከ26 ሚሊዮን ወደ 130 ሚሊዮን አደገ
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ ዕለታዊ የዶሮ ጫጩት ስርጭት አቅም ከ26 ሚሊዮን ወደ 130 ሚሊዮን አደገ ሀገሪቱ የዶሮ የዝርያ አቅርቦትን ለማሻሻል የቅድመ ወላጅ ዶሮ ፋርም በመገንባት መስራች ዘር ከውጪ ማስመጣት እንዲቆም እየሠራች እንደምትገኝ የግብርና ሚኒስቴር... 24.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-24T09:34+0300
2026-10-24T09:34+0300
2026-10-24T09:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/18/5654422_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_7bb9e6c369355ce07efce798d99bbaef.jpg
በኢትዮጵያ ዕለታዊ የዶሮ ጫጩት ስርጭት አቅም ከ26 ሚሊዮን ወደ 130 ሚሊዮን አደገ ሀገሪቱ የዶሮ የዝርያ አቅርቦትን ለማሻሻል የቅድመ ወላጅ ዶሮ ፋርም በመገንባት መስራች ዘር ከውጪ ማስመጣት እንዲቆም እየሠራች እንደምትገኝ የግብርና ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ ፅጌሬዳ ፍቃዱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በመንግሥት የሌማት ትሩፋት ፕሮግራም አማካኝነት በተመዘገበው ከፍተኛ ምርታማነት የእንቁላል ምርት ከ3.2 ቢሊዮን ወደ 11 ቢሊዮን ማደጉንም አክለዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኢትዮጵያ ዕለታዊ የዶሮ ጫጩት ስርጭት አቅም ከ26 ሚሊዮን ወደ 130 ሚሊዮን አደገ
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ ዕለታዊ የዶሮ ጫጩት ስርጭት አቅም ከ26 ሚሊዮን ወደ 130 ሚሊዮን አደገ
2026-10-24T09:34+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/18/5654422_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_6cbc99c2369a03d3b5db4e152b4bb8aa.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኢትዮጵያ ዕለታዊ የዶሮ ጫጩት ስርጭት አቅም ከ26 ሚሊዮን ወደ 130 ሚሊዮን አደገ
09:34 24.10.2026 (የተሻሻለ: 09:44 24.10.2026) በኢትዮጵያ ዕለታዊ የዶሮ ጫጩት ስርጭት አቅም ከ26 ሚሊዮን ወደ 130 ሚሊዮን አደገ
ሀገሪቱ የዶሮ የዝርያ አቅርቦትን ለማሻሻል የቅድመ ወላጅ ዶሮ ፋርም በመገንባት መስራች ዘር ከውጪ ማስመጣት እንዲቆም እየሠራች እንደምትገኝ የግብርና ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ ፅጌሬዳ ፍቃዱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በመንግሥት የሌማት ትሩፋት ፕሮግራም አማካኝነት በተመዘገበው ከፍተኛ ምርታማነት የእንቁላል ምርት ከ3.2 ቢሊዮን ወደ 11 ቢሊዮን ማደጉንም አክለዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X