https://amh.sputniknews.africa/20261023/5653915.html
የሩሲያ ጃዝ ሳምንት በመጨረሻ የሙዚቃ ዝግጅት ተገባደደ
የሩሲያ ጃዝ ሳምንት በመጨረሻ የሙዚቃ ዝግጅት ተገባደደ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጃዝ ሳምንት በመጨረሻ የሙዚቃ ዝግጅት ተገባደደ በሞስኮ የባሕል ኢኒስቲትዩት እና በሩሲያ ባሕል ማዕከል ትብብር በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የሩሲያ ጃዝ ሳምንት ዝግጅት ዛሬ ተጠናቋል። በዝግጅቱ ላይ የተሳተፈው የጃዝ ሙዚቃ ቡድን የጃዝ... 23.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-23T21:16+0300
2026-10-23T21:16+0300
2026-10-23T21:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/17/5653762_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_cf637171562a7edf3a3f926cd38c9d4b.jpg
የሩሲያ ጃዝ ሳምንት በመጨረሻ የሙዚቃ ዝግጅት ተገባደደ በሞስኮ የባሕል ኢኒስቲትዩት እና በሩሲያ ባሕል ማዕከል ትብብር በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የሩሲያ ጃዝ ሳምንት ዝግጅት ዛሬ ተጠናቋል። በዝግጅቱ ላይ የተሳተፈው የጃዝ ሙዚቃ ቡድን የጃዝ ሙዚቃዎችን እና ተወዳጅ ዘፈኖችን በጃዝ ዘይቤ በማቅረብ የሙዚቃ አፍቃሪዎችን አዝናንቷል። የጃዝ ሳምንቱ በሩሲያና በኢትዮጵያ መካከል የባሕል እና የሥነ-ጥበብ ትስስሮችን የማጠናከር ዓላማ ያነገበ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ ጃዝ ሳምንት በመጨረሻ የሙዚቃ ዝግጅት ተገባደደ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጃዝ ሳምንት በመጨረሻ የሙዚቃ ዝግጅት ተገባደደ
2026-10-23T21:16+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/17/5653762_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_84c08a43d27dddba4a11b64f15fbebec.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ጃዝ ሳምንት በመጨረሻ የሙዚቃ ዝግጅት ተገባደደ
21:16 23.10.2026 (የተሻሻለ: 21:24 23.10.2026) የሩሲያ ጃዝ ሳምንት በመጨረሻ የሙዚቃ ዝግጅት ተገባደደ
በሞስኮ የባሕል ኢኒስቲትዩት እና በሩሲያ ባሕል ማዕከል ትብብር በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የሩሲያ ጃዝ ሳምንት ዝግጅት ዛሬ ተጠናቋል።
በዝግጅቱ ላይ የተሳተፈው የጃዝ ሙዚቃ ቡድን የጃዝ ሙዚቃዎችን እና ተወዳጅ ዘፈኖችን በጃዝ ዘይቤ በማቅረብ የሙዚቃ አፍቃሪዎችን አዝናንቷል።
የጃዝ ሳምንቱ በሩሲያና በኢትዮጵያ መካከል የባሕል እና የሥነ-ጥበብ ትስስሮችን የማጠናከር ዓላማ ያነገበ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X