የሩሲያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰብሳቢ የቻይናን የዲጂታል ዳኝነት ሥርዓት አተገባበር ገመገሙ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰብሳቢ የቻይናን የዲጂታል ዳኝነት ሥርዓት አተገባበር ገመገሙ
የሩሲያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰብሳቢ የቻይናን የዲጂታል ዳኝነት ሥርዓት አተገባበር ገመገሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.10.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰብሳቢ የቻይናን የዲጂታል ዳኝነት ሥርዓት አተገባበር ገመገሙ

ኢጎር ክራስኖቭ በቻይና ባደረጉት ይፋዊ ጉብኝት በሻንጋይ ክልል የዳኝነት ተቋማትን አሠራር ተመልክተዋል። የሩሲያ ልዑክ በዳኝነት ሥራዎች ውስጥ እየተተገበሩ ያሉ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ቴክኖሎጂዎችንም ተመልክቷል።

ክራስኖቭ ይህ ዘርፍ ለሁለቱ ሀገራት የልምድ ለመለዋወጥ ከፍተኛ ተስፋ ካላቸው ዘርፎች አንዱ መሆኑን ጠቁመዋል።

በቻይና ቀዳሚ የዳኝነት ተቋማት ውስጥ የተካሄደው ጉብኝት ሩሲያ እና ቻይና የሕግ ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከርና ምርጥ ተሞክሮዎችን ለመለዋወጥ ያላቸውን ፍላጎት ያንጸባረቀ እንደሆነ ተመላክቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰብሳቢ የቻይናን የዲጂታል ዳኝነት ሥርዓት አተገባበር ገመገሙ
የሩሲያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰብሳቢ የቻይናን የዲጂታል ዳኝነት ሥርዓት አተገባበር ገመገሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.10.2026
አዳዲስ ዜናዎች
0