የፋይናንስ ዘርፍ ሴቶችን ከማበረታታት አኳያ አሁንም ክፍተቶች እንዳሉበት ኢትዮጵያዊቷ ነጋዴ ሴት ገለፁ

ሰብስክራይብ

የፋይናንስ ዘርፍ ሴቶችን ከማበረታታት አኳያ አሁንም ክፍተቶች እንዳሉበት ኢትዮጵያዊቷ ነጋዴ ሴት ገለፁ

ይህ ክፍተት በሴቶች የተቋቋሙ የፋይናንስ ተቋማት ላይ ጭምር የሚታይ ነው የሚሉት የአፍሪካ ሴት አቀነባባሪዎች የምስራቅ አፍሪካ ፕሬዝዳንት አመለወርቅ ኃይለሥላሴ፤ መንግሥት ለጉዳዩ ትኩረት መስጠት እንዳለበት ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ጠቁመዋል።

"የፋይናንስ ሴክተሩ በተለየ መልኩ ሴቶችን የሚያስተናግድበት መሠረተ ልማት ዘርግቶ፤ ሴቶች ከመያዣ ነፃ የሆነ ዕድል የሚያገኙበት መንገድ መኖር መቻል አለበት" ሲሉም አክለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0