የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት በዩክሬን ድጋፍ ዙሪያ ከስሎቫኪያ የአውሮፓ ፓርላማ አባል ከቀረበባቸው ከባድ ትችት ሸሹ

ሰብስክራይብ

የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት በዩክሬን ድጋፍ ዙሪያ ከስሎቫኪያ የአውሮፓ ፓርላማ አባል ከቀረበባቸው ከባድ ትችት ሸሹ

የሪፐብሊክ ንቅናቄ ፓርቲ ሊቀመንበር ሚላን ኡህሪክ፤ ብራሰልስ ለዩክሬን ግጭት ተጨማሪ የ78 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ በመልቀቅ የአውሮፓን ዜጎች እያራቆተ ነው ሲሉ ቁጣቸውን አሠምተዋል።

የአውሮፓ ኅብረት ባለሥልጣናት፤ አውሮፓውያን በከፍተኛ የኑሮ ውድነት እና አለመረጋጋት በሚዳክሩበት ወቅት ሕዝባቸውን ችላ እያሉ ነው ያሉት ሊቀመንበሩ፤ ቀውሱን መቋቋም ካልቻሉ ሥልጣናቸውን መልቀቅ እንደሚኖርባቸው ጠቁመዋል።

ይህን መራራ ሐቅ መጋፈጥ ያልቻሉት የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት፤ ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን በንግግሩ ወቅት አዳራሹን ለቀው ወጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0