https://amh.sputniknews.africa/20261022/5645197.html
ኡጋንዳ በኢንተቤ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ የኤቦላ ምርመራ ማጠናከር ጀመረች
ኡጋንዳ በኢንተቤ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ የኤቦላ ምርመራ ማጠናከር ጀመረች
Sputnik አፍሪካ
ኡጋንዳ በኢንተቤ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ የኤቦላ ምርመራ ማጠናከር ጀመረች የሀገሪቱ የጤና ባለሥልጣናት እርምጃ የኤቦላ ቫይረስ የተገኘባት ናይጄሪያዊት በኡጋንዳ ማለፏ ከተረጋገጠ በኋላ የመጣ ነው። የሚኒስትሩ ዋና ፀሐፊ ዳያና አትዋይን፤ ክፍተቶችን... 22.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-22T20:59+0300
2026-10-22T20:59+0300
2026-10-22T21:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/16/5645044_0:44:491:320_1920x0_80_0_0_8808426373b10b5c69d269d42b694b6c.jpg
ኡጋንዳ በኢንተቤ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ የኤቦላ ምርመራ ማጠናከር ጀመረች የሀገሪቱ የጤና ባለሥልጣናት እርምጃ የኤቦላ ቫይረስ የተገኘባት ናይጄሪያዊት በኡጋንዳ ማለፏ ከተረጋገጠ በኋላ የመጣ ነው። የሚኒስትሩ ዋና ፀሐፊ ዳያና አትዋይን፤ ክፍተቶችን ለመለየት በአየር ማረፊያው ያለውን የጤና ምርመራ ዝግጅት የጎበኙ ሲሆን ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት በዋና ዋና የመግቢያ በሮች ላይ የሚደረገውን ቁጥጥር ለማጠናከር የሚያስችሉ የሙቀት መለኪያ ስካነሮችን ለግሷል። አሁን ላይ በኡጋንዳ የተረጋገጠ ንቁ የኢቦላ ህመምተኛ እንደሌለ የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/16/5645044_3:0:488:364_1920x0_80_0_0_ea12d56ac98352741adae8169a08a6db.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኡጋንዳ በኢንተቤ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ የኤቦላ ምርመራ ማጠናከር ጀመረች
20:59 22.10.2026 (የተሻሻለ: 21:04 22.10.2026) ኡጋንዳ በኢንተቤ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ የኤቦላ ምርመራ ማጠናከር ጀመረች
የሀገሪቱ የጤና ባለሥልጣናት እርምጃ የኤቦላ ቫይረስ የተገኘባት ናይጄሪያዊት በኡጋንዳ ማለፏ ከተረጋገጠ በኋላ የመጣ ነው።
የሚኒስትሩ ዋና ፀሐፊ ዳያና አትዋይን፤ ክፍተቶችን ለመለየት በአየር ማረፊያው ያለውን የጤና ምርመራ ዝግጅት የጎበኙ ሲሆን ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት በዋና ዋና የመግቢያ በሮች ላይ የሚደረገውን ቁጥጥር ለማጠናከር የሚያስችሉ የሙቀት መለኪያ ስካነሮችን ለግሷል።
አሁን ላይ በኡጋንዳ የተረጋገጠ ንቁ የኢቦላ ህመምተኛ እንደሌለ የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X