ስፑትኒክ አፍሪካ "አዲስ የዜና አቀራረብ ” ይዞ መጥቷል - ማሊያዊ ጦማሪ

© telegram sputnik_ethiopiaስፑትኒክ አፍሪካ "አዲስ የዜና አቀራረብ ” ይዞ መጥቷል - ማሊያዊ ጦማሪ
ስፑትኒክ አፍሪካ አዲስ የዜና አቀራረብ ” ይዞ መጥቷል - ማሊያዊ ጦማሪ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.10.2026
ሰብስክራይብ

ስፑትኒክ አፍሪካ "አዲስ የዜና አቀራረብ ” ይዞ መጥቷል - ማሊያዊ ጦማሪ

ስፑትኒክ በታንዛኒያ እና ደቡብ አፍሪካ መስፋፋቱ የዜና ምንጮች እንዲበዙ እና ለምዕራባውያን ሚዲያዎች አማራጭ እንደሚፈጥር ኢቡ ሲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

“የአፍሪካ አኀጉር ከጥቅማቸው ጉዳታቸው በሚያመዝነው የምዕራባውያን ሚዲያዎች ተጥለቅልቋል። ትክክለኛ መረጃ መስጠት አልቻሉም፤ ይህ ደግሞ በሁሉም ዘንድ የታወቀ ነው። የስፑትኒክ መምጣት አፍሪካውያን ሰፊ የዜና ምንጮች እንዲያገኙ ዕድል ያሰጣል” ብለዋል።

ከሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ጋር የሚደረጉ አጋርነቶች የሥልጠና፣ የክህሎት ሽግግር እና የሥራ ዕድሎችን እንደሚፈጥሩም አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0